የሰዎች ልፋት ሲታይ ከሁለት ነገሮች አያልፍም
✅ ጀነትን መግዣ የሚሆናቸው ዋጋ የሚያጠራቅሙ
❌ ስሜታቸውን በማርካት ነፍሳቸው ለእሳት የሸጡ
كل الناس يغدو فبائع نفسه فمعتقها أو موبقها
👉 ወይም ነፍሱ ለአላህ የሚሸጥ ዋጋው ገንዘብ ሳይሆን ጀነት ነው
👉 ወይም ነፍሱን ለሸይጣን የሚሸጥ
ዋጋው ጀሀነም ነው
አላህ ይጠብቀን
✅ ጀነትን መግዣ የሚሆናቸው ዋጋ የሚያጠራቅሙ
❌ ስሜታቸውን በማርካት ነፍሳቸው ለእሳት የሸጡ
كل الناس يغدو فبائع نفسه فمعتقها أو موبقها
👉 ወይም ነፍሱ ለአላህ የሚሸጥ ዋጋው ገንዘብ ሳይሆን ጀነት ነው
👉 ወይም ነፍሱን ለሸይጣን የሚሸጥ
ዋጋው ጀሀነም ነው
አላህ ይጠብቀን