🔊 ኑረዲን ከይረዲን Official dan repost
★ በአይነቱ ለየት ያለ የጥበብ ድግስ በውቢቷ ሻሸመኔ ★
በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ ተወዳጅ ሙንሺዶች አስማማው አህመድ ፣ ቶፊቅ ዩሱፍ ፣ ኸሊፋ ሙሀመድ የሚሳተፉበት እንዲሁም በግጥም አፃፃፉ በአቀራረቡ የምትወዱት ገጣሚ አብዱልጀባር ዲዶ የሚገኝበት ፣ ሌሎች የጥበብ ሰዎችም የሚታደሙበት የጥበብ ድግስ ለ ነሀሴ 23 በ ሻሸመኔ ባህል አዳራሽ ለመገናኘት ዝግጅታችንን ጨርሰናል ። ትኬቶቹ ከማለቃቸው በፊት ፈጥነው ይግዙ