ቤተሰብ እንዴት ናችሁልኝ abyssinia miners channel እያደገ መሆኑ በጣም አስደስቶኛል ቤተሰቦችም live✅እየገባን በምናወራው ነገሮች ለምሳሌ ሳምንቱን ምን አዲስ ነገር ነበር እና ደግሞ አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ነገሮችን😮 እርስ በእርስ እየተወያየን 👑 የምንነጋገርበት በሌላ በኩል ደግሞ ማንም ጋር ያልደረሱ አዳዲስ ነገሮችንም ቀድመን እና ፈልገን የሚለቀቅበት እንዲሁም ብዙ ቦታ መነጋገሪያ 😐 የሆኑ መረጃዎች ለምሳሌ አዳዲስ የ crypto 🔶 projectቶች የሚለቀቅበት channel ነው እናም ቤተሰቦች እስቲ የተመቻቹ ሁላችሁም like👍 በማድረግ የልተቀላቀላችሁ ደግሞ channelun ገብታቹህ በማየት ከተመቻችሁ ብቻ በመቀላቀል ቤተሰብ እየሆናቹ አግዙኝ ለምታግዙኝ እና ለምታበረታቱኝ ቤተሰቦቼ ከልብ አመሰግናለው።