የመጽሐፎቼ ጉዞ ላይ አሻራችሁን አኑሩ | የእናንተን ድጋፍ ወሳኝ ነው ኡስታዝ ኢብራሂም ሲሳይ
መጽሐፎቼን የማሳተም ህልሜን ደግፉ! ✨📚
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ፣ ለአመታት የለፋሁባቸው ስለሆኑት መጽሐፎቼ ጉዞ አወራችኋለው ፡፡ ከመጽሐፌ በስተጀርባ ስላለው መነሻ ምክንያት ስለመጽሐፎቹ ይዘት፣ አላማ እናገራለሁ፡፡
በቀጣይ እነዚህን መፅሐፎች ለህትመት ለማብቃት የእናንተን ድጋፍ እፈልጋለሁ፡፡
የእናንተ ድጋፍ ይህንን መጽሐፍ ለማሳተም ለማስተዋወቅ ፤ ለማሰራጨት እና የተለያዩ ተያያዥ ወጪዎችን እንድሸፍን ይረዳኛል፡፡ በዚህም ሰበብ ለበርካታ ሰዎች መጽ...