✔️ ጀልባብ ማለት ኒቃብ ማለት ነው
ክፍል አንድ
⬅️ أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
《አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡》
⬅️ قال علي بن أبي طلحة ، عن ابن عباس : أمر الله نساء المؤمنين إذا خرجن من بيوتهن في حاجة أن يغطين وجوههن من فوق رؤوسهن بالجلابيب ، ويبدين عينا واحدة .
《ዐልይ ኢብኑ ጠለሐ ከኢብኑ ዐባሰ እንድዘገበው《አላህ አማኝ ሴቶችን ለጉዳይ ከቤት ሲወጡ በጀልባባቸው ራሳቸውንና ፊታቸውን እንዲሸፍኑ አዟልአ ብሏል።》
📚ኢብኑ ከሲር ተፍሲር
✍ አቡ ኢብራሂም
https://t.me/zekatib11