Muhammed Mekonn dan repost
እስኪ ያረብ በይ!
መቼ? ጭር ባለው ሌሊት
¯¯¯¯¯~__~~
ኑሮ ሲያማርርሽ ህይወትሽ ሲምታታ
ችግር ሲበዛብሽ ሃዘን ሲበረታ
👌
መከራው አይሎ ሲጎርፍብሽ ስቃይ
የፊትናው ማዕበል ተደራርቦ ሲጋይ
🎞
በድቅድቅ ጨለማ ጭር ባለው ሌሊት
አዕዋፍ አራዊቱ ማንም በሌለበት
🏝
እጅሽን ዘርጊና ሽቅብ ወደ ሰማይ
ረከዓተይን ሰግደሽ እስኪ ያረብ በይ።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9017
መቼ? ጭር ባለው ሌሊት
¯¯¯¯¯~__~~
ኑሮ ሲያማርርሽ ህይወትሽ ሲምታታ
ችግር ሲበዛብሽ ሃዘን ሲበረታ
👌
መከራው አይሎ ሲጎርፍብሽ ስቃይ
የፊትናው ማዕበል ተደራርቦ ሲጋይ
🎞
በድቅድቅ ጨለማ ጭር ባለው ሌሊት
አዕዋፍ አራዊቱ ማንም በሌለበት
🏝
እጅሽን ዘርጊና ሽቅብ ወደ ሰማይ
ረከዓተይን ሰግደሽ እስኪ ያረብ በይ።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9017