✅✅ ኢትዮ ቴሌኮም ✅✅
✏️ የ ስልክ IMEI ምዝገባ ጀምሮ የነበረው Ethio Telecom ምዝገባውን ማቆሙን ገልጿል። ስርአቱ ክፍተት መፍጠሩን የግለጹት ወይዘሪት ፍሬህይወት ለብልሹ እና ኢፍትሀዊ ለሆነ አሰራር በር መክፈቱን አክለው ተናግረዋል። ከዛሬ ጀምሮ ምዝገባ ማቆማቸውን እና የትኛውንም ስልክ ሳይመዘገብ መጠቀም እንደሚቻል ገልጸዋል!
✏️ከውጭ ሲገቡ ይመዘገቡ የነበሩ ስልኮች በቀጥታ ያለምንም ምዝገባ እንዲሰሩ እንዲሁም የSIM ካርድ ሽያጭ ወደ ቀደሞ አሰራሩ ይመለሳል።
🔸SIM ካርድ በትልልቅ የገበያ ማዕከሎች፣ በሆቴሎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ተቋማት መሸጥ ይጀምራል።
🔸በካርድ የሚሸጠው የአየር ሰ ዓት ጊዜ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ለማደስ አሰራር ተጅምሯል።
©Tech Zone
@abyssinian