The Urban Center ( Kebet Eske Ketema) dan repost
የ'ቢጋር ዴቨሎፐርስ' መሥራች አባል የነበሩት አቶ ምናሴ አይተንፍሱ ማለፋቸውን ከጥልቅ ኅዘን ጋር እናሳውቃለን። አቶ ምናሴ በአዲስ አበባ እንዲሁም ሌሎች አካባቢዎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ዲዛይን በማድረግና በመምራት ሠርተዋል።
በተለያዩ የሙያ ማኅበራት ከማገልገላቸው ባሻገር መልካም ዜጋ፣ ብርቱ አርክቴክት ነበሩ። በተጨማሪም የተለያዩ ባለሙያዎችንና ተማሪዎችንም ድጋፍ እና እገዛ በማድረጋቸው ይታወቃሉ።
የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው
ሰኞ፣ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም
በቀራኒዮ መድኀኔዓለም ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል።
ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለሥራ ባልደረቦቹ እንዲሁም ለሙያ አጋሮቹና ወዳጆቹ መጽናናትን እንመኛለን።
We regret to inform the passing of Minassie Aytenfisu, an accomplished architect who was the founding partner of Bigar Developers. Minassie designed and supervised landmark projects in Addis Abeba and Beyond.
He has served in various positions in professional Associations and was a good citizen and a devoted architect who mentored many students and professionals.
His funeral will be held on
Monday 30th of September 2024 at 11:00 AM
at Keranio Medhianalem.
We pass our condolences to his Wife, Children, colleagues, fellow professionals and friends.