አንዳንዱ ሰው "ስራውን መጀመር እፈልጋለሁ እባክህ እርዳኝ ፣ ልጆቼን አስተምራለሁ ፣ ሚስቴ ስራ የላትም" ይልህና ... እሽ ምንም ችግር አለውም ስትለው ... "ክፍያ አለው እንዴ?" ብሎ ደግሞ ይጠይቅሃል።
አይ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ስትለው። ... እሽ "ልሞክረው" ይልህና ብዙ ካስረዳኸው በኋላ ዳብዛው ይጠፋል። ይሄ ሰው ክፍያ አለው ብትለው ትንሽ ቀንስልኝ ብሎ ይከራከርሃል😁
እንደ ሐበሻ አስቸጋሪ ፍጥረት የለም😭
አይ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ስትለው። ... እሽ "ልሞክረው" ይልህና ብዙ ካስረዳኸው በኋላ ዳብዛው ይጠፋል። ይሄ ሰው ክፍያ አለው ብትለው ትንሽ ቀንስልኝ ብሎ ይከራከርሃል😁
እንደ ሐበሻ አስቸጋሪ ፍጥረት የለም😭