አላህ የሚሰጥህ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ነው!
قالَ أخرَقتَها لتُغرِق أهلها
ባለ ቤቶቿን ልታሰጥም ቀደድካት አለ።
(ኸድር መርከቧን በቀዳዳት ጊዜ የነዛ የድሆች መርከብ በንጉሱ እንዳትወረስ ሰበብ ያደረገበትን አጋጣሚ አስተንትን።)
አላህ በማትረዳው መንገድ ይጠብቅሀል ፡ አላህ ከክፉ ነገር ሊጠብቅህ ስለሚፈልግ መርከቦች ያሰምጥብሀል ፣ ይሰብራል፡፡
ጌታችን አል ረህማን ወደ መጥፎ መድረሻ እንዳትደርስ ይጠብቅሀል።
አላህ የሰጠህ የሚያስፈልግህን እንጅ የምትፈልገውን አይደለም።
አንዳንዴ ልብህ ይሰበራል ፣ ልብ መሰበር ደግሞ ወደ አላህ ለመቃረብ የመጀመሪያ እርምጃ ነው።
ሁሌም አላህ ካደረገው ነገር ጀርባ ያለውን ኸይር ነገር ተመልከት።
ያ ሷሂቢ...
አትዘን!
አትጨነቅ!
ህወትህን በማሰብ ፣ በመጨነቅ አትኑር
መልካምን ነገር ከአላህ አለህና።
በአላህ ላይ የልብ መረጋጋት ይኑርህ ፣
አትጠራጠር ፣ የመደሰቻው ቀን ቅርብ ነው ፣ በአላህ ላይ ብቻ ተመካ!
አስተውል!
وَفِي السَّمَاءِ رِزْقُكُمْ وَمَا تُوعَدُونَ
ሲሳያችሁም የምትቀጠሩትም (ፍዳና ምንዳ) በሰማይ ውስጥ ነው፡፡
እስቲ ኢማም አል ገዛሊ ያሉትን ላስታውስህ ...
❝ዘወር ብዬ ህይወቴን ስመለከተው ሁሌም ከመልካም ነገር እየተከለከልኩ ነው ብዬ ያሰብኩት ጉዳይ በእርግጥ ወደተሻለው መልካም ነገር እንዳመራ እያደረገኝ ነበር። በየትኛውም ሁኔታ አላህ ለኛ የቀደረልንን (የሚወስንልንን) ጉዳዬች ትክክለኛውና ለኛ የሚጠቅመን እንደሆነ ልባችንን ማሳመን አለብን።❞
ያ ሷሂቢ
አብሽሩ!
አልተሳካልንም ያልነው ጉዳይ ወደ ተሻለው መልካም መንገድ ሊወስደን እንጂ አልቀረብንም!