🚘 ኢንሹራንስ ፕሪሚየም የገንዘብ ብድር
✔️የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ለተሽከርካሪያቸው ሙሉ ኢንሹራንስ ለመግባት የሚያስችላቸውን ገንዘብ ባንኩ በብድር ይሰጣል፣ ይህን የብድር አቅርቦት ግለሰቦች፣ የትራንስፖርት ማኅበራት ወይም ድርጅቶች መጠቀም ይችላሉ፤
✔️ብድሩን ለመበደር በባንካችን ቅርንጫፎች MSME SAVING Account መክፈት ይጠበቅባቸዋል፤
✔️አሐዱ ባንክ ለዚህ ተግባር ከዘመን እና አንበሳ ኢንሹራንስ ድርጅቶች እንዲሁም ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ጋር ተስማምቷል፤
#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank