የካቲት ፲፪
የካቲት ፲፪ ከ 30 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን/ት ለሀገራቸው ክብር ሲሉ በፋሽስት ጣሊያን በግፍ ተጨፍጭፈው ሰማዕታት የሆኑበት የመታሰቢያ ዕለት ነው። ጀግኖች አርበኞቻችን ስለከፈላችሁልን ዋጋ እጅግ እናመሰግናለን::
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
የካቲት ፲፪