የሙስሊም ተማሪዎችና ሠራተኞ አለባበስ ጉዳይ በዘላቂነት እንዲቀረፍ እየተረቀቁ ያሉ ሕጎች ተገቢውን ትኩረት ይሻሉ።
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
የሙስሊም ተማሪዎችና ሠራተኞ አለባበስ ጉዳይ በዘላቂነት እንዲቀረፍ እየተረቀቁ የሃይማኖት ጉዳይ አዋጅ እና የመንግስት ሠራተኞች አዋጅን ጨምሮ ሌሎች በቅርቡ የተረረቁ ላሉ ሕጎች ተገቢውን ማድረግ ይገባል።
በቅርቡ በሰላም ሚኒስቴርና በፍትህ ሚኒስቴር የተረቀቀው የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ ይዘት ከከልካይነት ይልቅ ፈቃጅነትን በተላበሰ መልኩ መውጣት ይገባል በሚል በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ስር በተቋቋመው ኮሚቴ አባልና የንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን ብዙ ጥረት አድርገናል።በተደጋጋሚ ረቂቅ አዋጁ ኒቃብንና ሰላቱል ጀመዓን መከልከል የለበትም በሚል ብዙ ሞግተን አብዛኛው የሚከለክለው ክፍል እንዲቀንስ ማድረግ ተችሏል።ሆኖም በአርቃቂው አካል የመጨረሻው ረቂቅ አዋጁ በቅርቡ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤትና ወደ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት(ፓርላማ) ይላካል።በሚኒስትሮች ምክር ቤትና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በሚሰጠው ማሻሻያ ላይም ከከልካይነት ይልቅ ይበልጥ ነፃነትን ባረገገጠ መልኩ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል።
አዋጁ የሙስሊም ተማሪዎችንና ሠራተኞችን የአለባበስና የእምነት ነፃነትን በሚያከብር መልኩ እንዲፀድቅ ለማድረግ እንዲቻል ከፓርላማ አባላትና ከሚመለከተው ሁሉ ብርቱ ጥረት ይጠበቃል።