📍ችግርህን ለአላህ ብቻ አሰማ
ኢብን መስዑድ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ ነብይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«የገጠመውን ችግርና ድህነትን ሰዎች ይቀርፉለት ዘንድ በመከጀል ችግሩን ሰዎች ላይ ያሳረፈ ሰው ችግሩ አይዘጋለትም። በአላህ ላይ ያሳረፈ እንደሆነ ግን ድህነትና ችግሩን የሚዘጋበትን ሀብት አላህ ያፋጥንለታል። (ችግሩን ያቀልለታል በሚል ተፈስሯል) ወይም ሀብታም ዘመዱ ሲሞት እንዲወርስ ያደርገዋል። (የሞት ቀጠሮውን አላህ አፍጥኖለት ከህይወት ውጣ ውረድ እንግልት ይገላግለዋል) ተብሎም ተፈስሯል።»
(አቢዳውድ ሐ.ቁ 1645)