ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን።
"ሸኽ ሲራጅ አብዱሬ" በመባል ይታወቁ ነበር። የእነ-ሸኽ ቆላድባ ብርቱ ሙሪድ ነበሩ። አባ-ሐጅ ሲራጅ ቀኜን በብዙ ይወዳሉ። ከፊት አንስቶ» ቆላድቦች ሐድራ ተቀሚ ነበሩ።
በ"ቆላድባ» እና በ"አይምባ" መካከል የ49 ኪ.ሜ እርቀት አለው። ሸኽ ሲራጅ አብዱሬ ለቆላድቦች መውሊድ» ሁለት በሬ እየነዱ ከአይምባ"» ቆላድባ" በእግር ይመጡ ነበር። በዚህ ሁናቴ በርካታ አመታትን አሳልፈው-ኖሩ።
በአይምባ መስጂድ አወለ-ሶፍ ተሰላፊ ነበሩ። ኢማም ግን አልነበሩም። ከመስጂድ የማይጠፉ፣ መስጂድ የሚውሉ ብርቱ ሰው ነበሩ። ሐያታቸውን ሙሉ በሰይዳችን ﷺ ውዴታ፣ በሸኾቻቸው ውዴታ አሳልፈዋል። "አባ-ሐጅ ሲራጅ ቀኜ"ን የሚዘክት ተወሱላት መክተባቸው ይነገራል። በመስጂድ አዘውትረው፤ ህልፈታቸው በመስጂድ ሆኗል።
መልካም ስራቸው ለዛሬ ቀን ይሁናቸውና።
الله يرحمه و يغفر له و جزاه عنا كل خير