ይህ ተዓምራዊ ክስተት የተፈጠረው በአሁኑ የሎስአንጀለስ ሰደድ እሳት ወቅት አይደለም።ይህ የተከሰተው በ2023 በሐዋይ ፣ማዊ ደሴት አቅራቢያ በደረሰውና ከ115 በላይ የሰው ህይወት በጠፋበት ውድመት ወቅት ነበር።
ቤቱ የእሳት አደጋ መከላከያ በትክክል ተግባራዊ ሆኖ የተገኘበት ብቸኛ ቤት ሆኖ ሊገኝ ችሏል።
በሎሳንጀለስ የተከሰተ ተብሎ የሚወራው ከእውነት የራቀ መረጃ ነው።
Fact cheking tool በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ!
ቤቱ የእሳት አደጋ መከላከያ በትክክል ተግባራዊ ሆኖ የተገኘበት ብቸኛ ቤት ሆኖ ሊገኝ ችሏል።
በሎሳንጀለስ የተከሰተ ተብሎ የሚወራው ከእውነት የራቀ መረጃ ነው።
Fact cheking tool በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ!