Anbassa Korkoro አንበሳ ቆርቆሮ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!! ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ውድ ደንበኞቻችን ልክ እንደተለመደው ለናንተ ደንበኞቻችን በፍላጎታችሁ እና ጥያቄያችሁ መሰረት ብዙ ተመራጭ ቀለም ፣ ስፋት ፣ ሸካራ/ለስላሳ ምርቶችን ማምረት ለይ እንገኛለን ይምጡ ይዘዙን ወዲያው አምርተን ወዲያው እናደርሳለን።

አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት            
                                                                  https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
                                                                                                                                           
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !

https://ethiopiansteelplc.com/


እንደሚታወቀው ለኮሪደር ልማት የሚፈለጉ ምርቶችን በማቅረብ እና በፈለጉት ሰአት በማድረስ የተለመደ ስራችንን ማድረስ የቀጠልን ሲሆን ከዚህ በታች ያሉት ምርቶች እያመረትን እንገኛለን።

1, በባለ 28 ጌጅ
2, ባለ 30 ጌጅ እና
3, ባለ 32 ጌጅ ምርቶችን እያመረትን ወዲያው ማድረሳችንን ቀጥለናል።

እንዲሁም በተለያዩ የቀለም አይነቶች ምሮቻችን የሚያገኙ ሲሆን አነርሱም :-

1, በደማቅ አረንጓዴ
2, በደማቅ ቀይ
3, በሸካራ ጥቁር
4, በሰማያዊ እነዲሁም
5, ነጭ መሳይ ቀለሞች ምርቶቻችንን ማግኘት ይችላሉ።

እናንተ ብቻ ካሉበት ሆነው ይዘዙን በፍጥነት አምርተን እናደርሳለን።

አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት            
 
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
                                                                                                                                           
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !

https://ethiopiansteelplc.com/


ምርቶቻችንን በተለያዩ የጌጅ አይነቶች የምታገኙ ሲሆን እነርሱም
1.ባለ 28 ጌጅ
2.ባለ 30 ጌጅ
3. ባለ 32 ጌጅ ጌጅ ማለት የአንድ ቆርቆሮ ውፍረትን እና ቅጥነትን የምንለይበት መለኪያ ሲሆን ጌጁ በተለቀ ቁጥር የቆርቆሮው ውፍረት በተቃራኒው የሚቀንስ ይሆናል። ለምሳሌ 28 ጌጅ ቆርቆሮ ከ 30 ጌጅ ቆርቆሮ ይወፍራል በተቃራኒው 30 ጌጅ ከ 28 ጌጅ ይቀጥናል ማለት ነው። እንዲሁም በተለያዩ የቀለም አይነቶች ምርቶቻችንን የምታገኙ ይሆናል።

ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !


ውድ ደደንበኞቻችን የናንተን ፍላጎት ለሟሟላት በብዛት . የምርት አይነቶች ማለትም :-

1, በባለ 28 ጌጅ
2, ባለ 30 ጌጅ እና
3, ባለ 32 ጌጅ ምርቶችን እያመረትን ወዲያው ማድረሳችንን ቀጥለናል።

እንዲሁም በተለያዩ የቀለም አይነቶች ምሮቻችን የሚያገኙ ሲሆን አነርሱም :-

1, በደማቅ አረንጓዴ
2, በደማቅ ቀይ
3, በሸካራ ጥቁር
4, በሰማያዊ እነዲሁም
5, ነጭ መሳይ ቀለሞች ምርቶቻችንን ማግኘት ይችላሉ።

እናንተ ብቻ ካሉበት ሆነው ይዘዙን በፍጥነት አምርተን እናደርሳለን።

አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት            
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot


ውድ ደደንበኞቻችን የናንተን ፍላጎት ለሟሟላት በብዛት . የምርት አይነቶች ማለትም :-

1, በባለ 28 ጌጅ
2, ባለ 30 ጌጅ እና
3, ባለ 32 ጌጅ ምርቶችን እያመረትን ወዲያው ማድረሳችንን ቀጥለናል።

እንዲሁም በተለያዩ የቀለም አይነቶች ምሮቻችን የሚያገኙ ሲሆን አነርሱም :-

1, በደማቅ አረንጓዴ
2, በደማቅ ቀይ
3, በሸካራ ጥቁር
4, በሰማያዊ እነዲሁም
5, ነጭ መሳይ ቀለሞች ምርቶቻችንን ማግኘት ይችላሉ።

እናንተ ብቻ ካሉበት ሆነው ይዘዙን በፍጥነት አምርተን እናደርሳለን።

አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት            
                                                                  https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
                                                                                                                                           
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !

https://ethiopiansteelplc.com/


ከቆርቆሮዎት ጋር ሚያስፈልጉ የቆርቆሮ ምርቶችን (አክሰሰሪዎችን) Accessories
1, Gutter
2, V-Gutter
3, Ridge cover
4, colmo/Ridge cape
5, Flashing
6, Coping ...ከኛ ያገኛሉ ይምጡ ካልሆነም ካሉበት ሆነው ይዘዙን !!! አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/


የቤቶን ቆርቆሮ እንዲህ ውብ አድርገው ማሰራት ከፈለጉ እኛ ሁልጊዜም አለን ይምጡ ይዘዙን ካልሆነም ካሉበት ሆነው ይዘዙን አምርተን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን ። እንዲሁም ከቆርቆሮዎት ጋር ሚያስፈልጉ የቆርቆሮ ምርቶችን (አክሰሰሪዎችን) Accessories
1, Gutter
2, V-Gutter
3, Ridge cover
4, colmo/Ridge cape
5, Flashing
6, Coping ...ከኛ ያገኛሉ ይምጡ ካልሆነም ካሉበት ሆነው ይዘዙን !!! አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/


የቤቶን ቆርቆሮ እንዲህ ውብ አድርገው ማሰራት ከፈለጉ እኛ ሁልጊዜም አለን ይምጡ ይዘዙን ካልሆነም ካሉበት ሆነው ይዘዙን አምርተን ካሉበት ቦታ እናደርሳለን ። እንዲሁም ከቆርቆሮዎት ጋር ሚያስፈልጉ የቆርቆሮ ምርቶችን (አክሰሰሪዎችን) Accessories
1, Gutter
2, V-Gutter
3, Ridge cover
4, colmo/Ridge cape
5, Flashing
6, Coping ...ከኛ ያገኛሉ ይምጡ ካልሆነም ካሉበት ሆነው ይዘዙን !!! አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/


ኖረማል (በተምዶ የምንጠራቸው) ቆርቆሮዎች የተቀቡ ምርቶች አሉን ይዘዙን አምርተን እናስረክባለን።


አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!! ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት                                                              https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot

ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/




አንበሳ ቆርቆሮ ምንጊዜም በጥራት ተመራጭ !!!

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot
ዌብሳይታችንንም መጎብኘት ከፈለጋችሁ !
https://ethiopiansteelplc.com/


ውድ ደንበኞቻችን ካላይ የተዘረዘሩትን ምርቶች አምርተን ወዲያው እንደምናሰረክቦ እያሳወቅን ከናንተ የሚጠበቀው እኛን ተቀዳሚ ምርጫዎ ማድረግ ነው ይምጡ ይዘዙን።

ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ቦት ያናግሩን 👇

https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot

አንበሳ ቆርቆሮ የሁልጊዜም ተቀዳሚ ምርጫዎ !!!


መልካም አዲስ አመት
Baga bara haaraa geessan
ሩሑስ ቁዱስ ዬውሃንስ

"አንበሳ ቆርቆሮ የሁልጊዜ ምርጫዎ"

ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን !                                          
@Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን
!


ቅድመ-ቀለም የአሉሚኒየም ዚንክ የተሸፈኑ የብረት ቆርቆሮዎች ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣሉ ከነሱም ውስጥ -

1. ዘላቂነት:
የአሉሚኒየም ዚንክ ሽፋን እና ቅድመ-ቀለም ያለው ንብርብር ጥምረት በጣም ጥሩ ጥንካሬ እና የአየር ሁኔታን የመቋቋም ችሎታ ይሰጣል. ይህ የብረት ቆርቆሮ ለከባድ የአካባቢ ሁኔታዎች ተጋላጭ ለሆኑ ውጫዊ መተግበሪያዎች ተስማሚ ያደርገዋል።

2. ወጪ ቆጣቢነት: በማምረት ሂደት ውስጥ የቀለም ሽፋኑን በመተግበር በቅድሚያ የተቀቡ የብረት ንጣፎች በቦታው ላይ መቀባትን ወይም ሽፋንን ያስወግዳል. ይህ ከተጫነ በኋላ የብረት ቆሮቆሮውን ከመቀባት ወይም ከመቀባት ጋር የተያያዙ ጊዜን, ጉልበትን እና ወጪዎችን ይቆጥባል።

3. የንድፍ ተለዋዋጭነት፡- ቅድመ-ቀለም ያሸበረቀ የብረት ንጣፎች በተለያዩ ቀለማት፣ ማጠናቀቂያዎች እና ሸካራዎች ውስጥ ይገኛሉ። ይህ ለበለጠ የንድፍ ተለዋዋጭነት እና ማበጀት ያስችላል, ይህም የብረት ቆርቆሮውን ከተፈለገው የፕሮጀክት ውበት መስፈርቶች ጋር ለማዛመድ ቀላል ያደርገዋል።

4. ቀላል ጥገና: በብረት ጣውላ ላይ ቅድመ-ቀለም ያለው ንብርብር ለስላሳ እና ለማጽዳት ቀላል የሆነ ገጽታ ይሰጣል። መደበኛ ጥገና በመደበኛነት ቀላል በሆነ ሳሙና ወይም ውሃ ማጽዳትን ያካትታል, ይህም የብረቱን ገጽታ በጊዜ ሂደት ለመጠበቅ ይረዳል.

በቅድሚያ ቀለም የተቀቡ የአሉሚኒየም ዚንክ የተሸፈኑ የብረት ቆርቆሮዎች ባህሪያት እንደ አምራቹ እና እንደ ልዩ ምርቶች ሊለያዩ እንደሚችሉ ልብ ሊባል የሚገባው ጉዳይ ነው። ስለዚህ ሁልጊዜ የምርቱን ዝርዝር ሁኔታ ማማከር ወይም የተለየ ቅድመ-ቀለም የተቀባ የብረት ቆርቆሮ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት አምራቹን ማነጋገር ይመከራል። ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !


እስኪ ስለ ቅድመ ቅብ ቆርቆሮ የተወሰነ ነገር እንመልከት ስለ ሚሰጣቸው ጥቅሞችም አንዳንድ ነገሮች እንበል።

የአሉሚኒየም ዚንክ ሽፋን፣ በተጨማሪም Galvalume ወይም Zincalume በመባል የሚታወቀው፣ የአሉሚኒየም፣ የዚንክ እና የሲሊኮን ጥምረት ሲሆን የዝገት የመቋቋም አቅሙን ለማሳደግ በብረት ቆርቆሮው ላይ ይተገበራል። ይህ ሽፋን የታችኛውን ብረትን ከዝገት እና ከሌሎች የዝገት ዓይነቶች ለመከላከል ይረዳል, የቆርቆሮ ህይወትን ያራዝመዋል።
በአሉሚኒየም ዚንክ ሽፋን ላይ ቅድመ-ቀለም ያለው ንብርብር በመተግበር የብረት ቆርቆሮው እንደ UV ጨረር ፣ እርጥበት እና ኬሚካሎች ካሉ የአካባቢ ሁኔታዎች ላይ ተጨማሪ ጥበቃ ያገኛል ። ቀደም ሲል የተቀባው ንብርብር በቀለም እና በአጨራረስ መልኩ ማበጀት ያስችላል ፣ ይህም የብረት ቆርቆሮውን የበለጠ ለእይታ የሚስብ እና ለተለያዩ መተግበሪያዎች ተስማሚ ያደርገዋል።
በአጠቃላይ በቅድሚያ ቀለም የተቀባ የአሉሚኒየም ዚንክ የተሸፈነ የብረት ቆርቆሮ ሁለቱንም የተሻሻሉ የዝገት መከላከያ እና የውበት አማራጮችን ያቀርባል, ይህም ለጣሪያ, ለመከለል እና ለሌሎች የግንባታ ስራዎች ተወዳጅ ያደርገዋል። ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !


ከአንበሳ ቆርቆሮ ደንበኞች ለመግዛት ሲመጡ ምን ያስፈልጋቸዋል ?

1, የታደሰ ንግድ ፍቃድና የቲን ቂጥር (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር)

2, የተለካ ልኬት ካለ ልኬቱን ማምጣት ወይም በ አንበሳ ቆርቆሮ የልኬት ባለሞያ አስለክተው ልኬቱን ማስወሰድ።

3, 50% እና ከዛ በላይ የሚሆን ክፍያን ማዘጋጀት ሂሳቦን ካወቁ።

4, ...ቀጣይ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።


በለጠ መረጃ ከታች ባለው ቦት ያናግሩን 👇

https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot

አንበሳ ቆርቆሮ የሁልጊዜም ተቀዳሚ ምርጫዎ !!!


አሁኑኑ ይዘዙን እና የዋጋውን ጭማሪ ያቁሙ

በገንዘብ እጥረት ውስጥ ከሆኑ ወይም አሁን ባለው ገንዘብዎ ከጣሪያው ክዳን በፊት ሌላ ነገር መግዛት ከፈለጉ ከጠቅላላው የተገመተውን መጠን 20% ብቻ መክፈል እና የዋጋ ግሽበትን እስከ 6 ወር ድረስ ማገድ ይችላሉ።

              ቅድመ ሁኔታዎች

1. አሁን ምርታችንን ካዘዙ ክፍያውን ከፍለው እስኪጨርሱ ድረስ ምንም የዋጋ ጭማሪ አንጨምርብዎትም።

2. አሁን 20% ብቻ ይክፈሉ እና ቀሪውን 80% በ6 ወራት ውስጥ ይክፈሉ።

3. እቃውን ካዘዙን በኋላ የገንዘብ ተመላሽ መጠየቅ አይችሉም።

4. በአንዳንድ ሁኔታ ምናልባት የሚፈልጉት እቃ ዋጋው ቢቀንስ እንኳን በቅናሹ መሰረት የሚከፍሉ እና እቃውን የሚረከቡ ይሆናል።

5. በየወሩ ወይም በ45 ቀናት 10% መክፈል አለብዎት ይህም መጀመሪያ ከከፈሉት ከ20% ላይ የሚጨመር ክፍያ ነው። በዚህም መሰረት የመጨረሻው ክፍያ የጨመረው ክፍያ ሳይሆን መጀመሪያ ባስጠበቁት ዋጋ ይሆናል።

6. ከ 6 ወራት በኋላ ገንዘቡ የማይከፈል ከሆነ፣ ምንም አይነት ተመላሽ አይደረግም እና ደንበኛው በአዲሱ ዋጋ መሰረት የሚገዛ ይሆናል።

7. የሚፈልጉትን የምርት ብዛት እና ርዝመት፣ ቅርጽ እና ቀለም መጥቀስ አለብዎት፣ የሚገመተውን መጠን በ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብት ይኖርዎታል።



ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ቦት ያናግሩን 👇

https://t.me/Anbessa_Korkoro_bot

አንበሳ ቆርቆሮ የሁልጊዜም ተቀዳሚ ምርጫዎ !!!


ምርቶቻችንን በተለያዩ የጌጅ አይነቶች የምታገኙ ሲሆን እነርሱም
1.ባለ 28 ጌጅ
2.ባለ 30 ጌጅ
ጌጅ ማለት የአንድ ቆርቆሮ ውፍረትን እና ቅጥነትን የምንለይበት መለኪያ ሲሆን ጌጁ በተለቀ ቁጥር የቆርቆሮው ውፍረት በተቃራኒው የሚቀንስ ይሆናል። ለምሳሌ 28 ጌጅ ቆርቆሮ ከ 30 ጌጅ ቆርቆሮ ይወፍራል በተቃራኒው 30 ጌጅ ከ 28 ጌጅ ይቀጥናል ማለት ነው።

ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !


ሰላም የ አንበሳ ቆርቆሮ ቤተሰቦች ዛሬ ስላሉን የቆርቆሮ ምርቶች አናስተዋውቃቹ የተለያዩ የቆርቆሮ አይነቶች ያሉን ሲሆን እነርሱም

EGA ቆርቆሮ
1, EGA -300
2, EGA – 400
3, EGA – 500
4, EGA – 600

ታይል
Versatile

የተለመደው የቆሮቆሮ አይነት (Normal Corrugated Sheet)

ሁሉም የቆርቆሮ አይነቶች ባለቀለም ሲሆኑ በተለያየ የቀለም አይነቶች ከኛ ያገኛሉ ከነሱም ውስጥ

1, ደማቅ አረንጓዴ
2, ደማቅ ቀይ
3, ሰማያዊ
4, ጥቁር
5, ቀይስር ከለር ….

ይዘዙን ካዘዙን ቦታ በፍጥነት አምርተን እናደርሳለን።
አንበሳ ቆርቆሮን ምርጫዎ ያድርጉ

ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !


ቅደመው የተቀቡ ምርቶችን ከጥራት ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ ይዘዙን ወዲያው አምርተን እናቀርባለን።

ለሃሳብ ፣ ጥያቄዎና አስተያየቶ በዚህ ይፃፉልን ! @Anbessa_Korkoro_bot

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን !

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.