አስገራሚ !!
በ1962 ( እ.ኤ.አ ) በደቡብ ኮሪያ መዲና በሆነችው Seoul ከዩንቨርስቲ መምህራን ከሆኑ ወላጆች የተወለደው Kim Un Young በዘመናዊ አለም የቀለም ትምህርት ከተስፋፋ በኋላ ከታዩ አስደናቂ አዕምሮ ካላቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነው Kim ገና በ2 አመቱ አምስት የተለያዩ ቋንቋዎችን በመናገር በ4 አመቱ ዩኒቨርስቲ መግባት የቻለ እንዲሁም በ7 አመቱ በታዋቂው የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም በሆነው NASA ጭምር ተጋባዥ በመሆን አባል የሆነ የሂሳብ እና የፊዚክስ ቀመር የሆነውን Calculasን በህፃንነቱ ጨርሶ በኮሪያ FUJI በሚባል ሚድያ በመቅረብ በህዝብ አይን መግባት የቻለም ነበር Kim በሀገረ አሜሪካ በተደረገ የIQ ብቃትም ከ200 በላይ በመመዝገብ እራሱን ለአለም አስመስክሯል በአሁኑ ሰዓት Kim በሀገሩ በሲቪል ምህንድስና ፕሮፌሰር በመሆን እያገለገለ ይገኛል ።