የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም!
ከትምህርት ሰዓት በኋላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ከፍሎች እኩል ያፀዳሉ!
ይህም መከባበርን፣ኃላፊነትን መወጣትና እኩልነትን እንደሚያጎላ ጃፓናውያን ያምናሉ!