"150 አመት እኖራለው"
የፖፕ ንጉሱ ተወዳጁ አቀንቃኝ እና ዳንሰኛ የነበረው ማይክል ጃክሰን በዚች ምድር ላይ 150 አመታትን የመኖር እቅድ እንደነበረው ያውቃሉ?
75አመታትን የአለም ህዝብን በተሰጥኦው የማዝናናት እና ቀሪው ግማሹን 75 አመታት ደግሞ ፈጣሪውን በማገልገል ለመኖር አስቦ ነበር።
ይህንንም ለማሳካት ሲል የሚመገባቸውን ምግቦች ጤናማ ማድረግ እና በመኝታ ክፍሉ ውስጥ ንፁህ አየር እንዲኖር በማሰብ Oxygen Bag በተባለ ድንኳን መሰል አልጋ ውስጥ ይተኛ ነበር።ለዚህም እጅግ በጣም በርካታ ዶላሮችን አፍስሶ ነበር
ነገር ግን ምን ይደረጋል በፈጣሪ እቅድ ነው እምንኖረው እና እ.ኤ.አ. በ2009 ከሚወደው ስራው እና 150 አመታትን እኖርባታለው ብሎ ያሰባትን አለም 50አመታትን ኖሮ ላይመለስ ተሰናበታት።