የእግር ሽታ የሚከሰተው ላብ ከባክቴሪያዎች ጋር በሚቀላቀልበት ጊዜ ነው።
እግር ለምን ይሸታል?
- ላብ + ባክቴሪያ = መጥፎ ሽታ
- የፈንገስ ኢንፌክሽኖች
- ካልሲ በጣም ለረጅም ጊዜ መልበስ ወይም ማድረግ
- ደካማ የዓየር ፍሰት (አየር የማያስገቡ ጫማዎች)
ለእግር ሽታ ፈጣን መፍትኄዎች!
1.በየቀኑ በፀረ-ባክቴሪያ ሳሙና መታጠብ እና እግርን በደንብ ማድረቅ!
2.በሚከተሉት ውህዶች እግርን መንከር ወይም መዘፍዘፍ፤
-ጥቁር ሻይ (black tea) (የቆዳ ቀዳዳዎችን ያጠባል)
-ኢፕሰም ጨው (Epsom salt) + ኮምጣጤ (vinegar) (ባክቴሪያዎችን ይገድላል)።
-ቤኪንግ ሶዳ (baking soda):- (እግር ሽታ እንዳይኖረው ያደርጋል)።
3.የእግር ዱቄት (foot powder) (ታልከም ወይም ሜዲኬትድ) ወይም አንቲፐርስፔራንት (antiperspirant) ስፕሬይ ይጠቀሙ።
4.ላብን እና እርጥበትን የሚመጡ ካልሲዎችን (ጥጥ/ባመቡ) ይልበሱ እንዲሁም ጫማ ይቀያይሩ።
5.ጫማዎትን ስፕሬይ በመርጨት ወይም ቻርኮል በመክተት ያጽዱ።
የእግር ሽታ የማይጠፋ ከሆነ የሚከተሉት መድኃኒቶች በሐኪም ትዕዛዝ ይጠቀሙ
-በሐኪም ማዘዣ የታዘዙ ጠንካራ አንቲፐርስፔራንት (antiperspirants) መድኃኒቶች።
-ፀረ-ፈንገስ መድኃኒቶች (ለአስቸጋሪ ኢንፌክሽኖች)
-ቦቶክስ (Botox) (ለከፍተኛ ላብ)።
እነዚህን መድኃኒቶች በሐኪም ትዕዛዝ ብቻ መጠቅም ያስፈልጋል!!
የመከላከያ ምክሮች
-እግርዎ ዓየር እንዲያገኝ ቤት ውስጥ ሲሆኑ በቦዶ እግርዎ ይሂዱ።
-ባክቴሪያዎችን ለማጥፋት በፀሐይ የደረቁ ጫማዎችን ያድርጉ።
- እግርዎን በጣም ካላብዎት እኩለ ቀን ላይ ካልሲ ይቀይሩ።
(ethiotena)
የእግር ሽታን ለማጥፋት የምትጠቀሙት ዘዴ ምንድን ነው?ቢያጋሩን!!