𝗖𝗛𝗥𝗜𝗦𝗧𝗜𝗔𝗡 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
CHRISTIAN ቤተሰቦች ይህችን መልዕክት አድምጧት።
✝ ጌታ ኢየሱስ ነፍሱን የሰጠን አንዴ ነው እርሱን አንዴ ተቀብለናል! ህይወቱን ግን የሰጠን ዕራሳችንን ገድለን በህይወቱ ዕለት ዕለት እንድንመላለስ ነው።
✝️“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”
— ገላትያ 2፥20✝️
#share
✔️@christianfira✔️