Recommendation #6
◉ ለዛሬ እንድታዩት የምንጋብዛቹ ፊልም Disney እና Pixar በጋራ ከሰሯቸው ፊልሞች በአንደኛ ደረጃ ሊቀመጥ የሚችለውን "Wall-E" የተባለውን ፊልም ነው
◉ ፊልሙ እ.ኤ.አ በ2008 ለእይታ የቀረበ ሲሆን Box office ለይ በነበረበት ወቅትም 532.5 ሚሊዮን ዶላሮችን ያስገባ ፊልም ነው
◉ ፊልሙ ከሌሎች አኒሜሽኖች ወጣ ያለ ታሪክ እና ገፀ-ባህሪን ያካተተ ድንቅ ፊልም ስለሆነ እንድታዩት የአክብሮት ግብዣችን ነው።
◉ፊልሙን ለማግኘት➛
Wall-E@Animation_FilmsHD