#HaramayaUniversity
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በኅብረተሰብ ጤና የፒ.ኤች.ዲ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
በ 'Doctor of Public Health' ፕሮግራም የመጀመሪያ ሰልጣኝ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ተግባር-ተኮር ትምህርት አሰጣጣ የሚኖረው ፕሮግራሙ፤ ለሀገሪቱ የጤና ዘርፍ ጉልህ አበርክቶ የሚኖራቸው ባለሙያዎችን ለማፍራት እንደሚያስችል ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ላይ ተገልጿል፡፡
ሁለ-ገብ የሆነው ፕሮግራሙ፤ ሰልጣኞች የአመራር፣ የአስተዳደር፣ የተግባቦት እና ሒሳዊ አስተሳሰብ ክህሎቶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy