☑️✔️ Past Perfect Continuous Tense
---------------------------------
🔶Affirmative form
Sub + had + been + v-ing
🔷Negative form
Sub + hadn't + been + v-ing
🔴Interrogative form
Had + sub + been + v-ing?
🔘🔘Usage
#1⃣) to describe an event which was in progress for a period of time before another event in the past.((አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ያለማቋረጥ(continuously) ሲከናወን የነበረ ድርጊትን ለመግለፅ ፡ ስለዚህ ሁለት ድርጊት አሉ ማለት ነው።)
ድርጊት 1: ለተወሰነ ጊዜ(for a period of time) ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ የመጀመሪያው ድርጊት
ድርጊት 2: ያለማቋረጥ ሲከናወን ከነበረው ከመጀመሪያው ድርጊት በሗላ የተከናወነው ሁለተኛው ድርጊት። ስለዚህ ድርጊት 1 በ past perfect continuous tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ማለት ነው።
ምሳሌ፡ መምህሩ ከክፍል ገብቶ እያስተማረ ነበር ፡ ከጨረሰ በሗላ ከክፍል ወጣ። 2 ድርጊት አለ፡
💎ድርጊት 1: መምህሩ ለተወሰነ ጊዜ(ለ 40 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ) ያለማቋረጥ ማስተማሩ የመጀሪያው ድርጊት ነው።
🔘ድርጊት 2: መምህሩ ለሆነ ጊዜ ያክል አስተምሮ ከጨረሰ በሗላ ከ ክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 1 continuous መሆኑ ና የመጀመሪያ ድርጊት በመሆኑ በ past perfect continuous ይገለፃል። so,
E.g1) The teacher had been teaching before he left the class.
ሌላ ምሳሌ፡ ትናንት ለ 1:00 ያክል መፅሀፍ እያነበብክ ነበር፡ አንብበህ ከጨረስክ በሗላ ምሳ፡በላህ ። ስለዚህ
ድርጊት 1: ለ 1 ሰአት ያክል መፅሀፍ ማንበብ የመጀመሪያው ድርጊት ና continuous ስለሆነ በ past perfect continuous ሲገለፅ
ድርጊት 2: ካነበብክ ቡሗላ ምሳ መብላትህ ሁለተኛው ድርጊት ስለሆነ በ simple past ይገለፃል። so,
E.g2) I had been reading by the time I ate my lunch.
#2⃣) past perfect continuous tense is used with 'For' and 'Since' to describe an event which was in progress in the past.(ከአሁን በፊት ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ድርጊትን For ና Since ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense እንገልፀዋለን)
🔘🔘'For' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous የምንገልፀው ድርጊት ለሆነ ጊዜ ያክል ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ፡ በፊት(past) ላይ ተከናውኖ ያለቀ መሆን አለበት ይኸ ማለት ድርጊቱ አሁን ላይ የለለ።
ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም ብታይ እና ዛሬ ላይ ጓደኛህ ትናንት ማታ ምን ምን አደረክ ብሎ ቢጠይቅህ እና ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር ብለህ በ English እንድህ ብለህ ትነግረዋለህ " I had been watching a film for 2 hrs"!
እዚጋ ማስተዋለን ያለብን ነገር past continuous ተጠቅመን ማታ ፊልም እያየሁ ነበር ብለን መግለፅ እንችላለን" I was watching a film" ልዩነቱ
🔵 I had been watching a film for 2 hrs( ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር።
🔴I was watching a film( ፊልም እያየሁ ነበር፡ እዚህ የጊዜው ርዝማኔ ወይም duration አለመገለፁ ነው past continuous ን እንድንጠቀም ያረገን። ስለዚህ 'For' ነው ማለት ነው ልዩነቱ።)
🔘🔘'Since' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense የምንገልፀው ድርጊት ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ አሁን ላይ ግን ያልተከናወነ ነው።)
ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ፊልም ብታይ እንድህ ተብሎ ይገለፃል፡
" I had been watching a film since 2:00 p.m"
So, የ For ና Since ልዩነቱ
For ማለት 'ለ' ( ለ 2 ሰአት ፡ ለ 4 አመት፡ ለ 10 ሰአት...)
Since ማለት 'ከ' ( ከ 2 ሰአት ጀምሮ፡ ከ 4 አመት ጀምሮ፡ ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....)
🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚
☑️ማታ present simple tense እንጀምራለን
☑️••••°•••••°••••••°•••••°••••°•••።
ከተመቻችሁ Join and Share👇👇👇👇👇👇
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy