#relationships
እስኪ ይሄንን ግራ ያጋባኝን ነገር መልሱልኝ 🤔
ከልጅቷ ጋር በቅርቡ ነው ማውራት የጀመርነው እና ትናንትና በ ቴክስት መሀል ምሄድበት አለ ምናምን አለቺኝ ከዛ የት ስላት bf ጋ አለችኝ። መጀመርያ እንደ ቀልድ ነበር የያዝኩት ከዛ ግን አምርራ ምናምን ፎቶ ላከቺልኝ (እሱ ይሁን አይሁን አላቅም) ከዛ በቃ bf ካለሽ አናውራ እንደ cheat ነው ሚቆጠረው ስላት ያውቃል አሳይቼዋለው ችግር የለውም አለች መልሳ🤔 ማዪ ፍቅረኛዬ ነው ብለሽ ስላት ደሞ እንቢ አለች። ያጠፋሁት ነገር አለ?
By: Anonymous
Open in Mini-App