Postlar filtri


E-School Project-AAEB Group dan repost
ማስታወሻ

Promotion በተመለከተ

Final Promotion ከሰራችሁ ቡሃላ Reentry Marks በማለት የውጤት ማስተካከያ ያደረጋችሁ ትምህርት ቤቶች ውጤት ካስተካከላችሁ ቡሃላ Reinitiate Promotion ማድረጋችሁን አረጋግጡ::

ሁሉም ትምህርት ቤቶች በ Promotion ስር በመግባት Reinitiate Promotion የሚጠይቅ የክፍል ደረጃ አለመኖሩን በሚገባ ያረጋግጡ::


ማስታወቂያ! / BEEKSISA!


(መስከረም 13/2019 ዓ.ም )


ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc


ሰላም ር/መምህራን ዩኒፎርም ዛሬ በየት/ቤቱ አስረካቢዎች ይዘው ይመጣሉ። በመሆኑም ከላይ በዝርዝር ላይ ያሉት ት/ቤት ር/መምህራን ንብረት ክፍሎች በየትምህርት ቤት እንድጠብቁ አድርጉ።


Arada Grade 3-4   

Key kokeb 
Arbegnoch 
Atse Fasil 
Ethiopia Tikdem 
Ethiopian Ediget 
New Era 
Ras Abebe Aregay 
Timhirt Bilchita   
Yealem Berhan 
Atse Naod Primary 
Beherawi Betemengist 
Behere Ethiopia 
Meskerem 
Dagmawi Menelik 
Mehal Ginfile 


አራዳ2019_የልዩ_ፋላጎት_መረጃ_መሰብሰቢያ_ቅፅ_5_xlsx_11.xlsx
22.2Kb
እንዴት ዋላችሁ ውድ ር/መ/ራንና የልዩ ፍላጎት ባለሙያዎች
በ5/01/2019 ዓ.ም በላክነው ቅፅ መሰረት በ6/01/2019 ዓ.ም 6፡00 ድረስ የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች መረጃ በቅፁ መሰረት የላካችሁልን ት/ቤቶች
ጥቁር አንበሳ
ዳ/ሚኒሊክ አንደኛ ደረጃ
ህብረት
ቀለመወርቅ
መሀል ግንፍሌ
ብሔረ ኢትዮጵያ
ቤቴልሄምና
ገነት መስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ብቻ ስትሆኑ እናንተን እያመሰገንን
የቀራችሁት መረጃውን ያላካችሁ ት/ቤቶች መረጃው አስቸኳይ ስለሆነ በቅፁ ብቻ ሙልታችሁ ዛሬ 11፡00 ሰዓት ድረስ እንድትልኩልን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡


ለመንግሥት ት/ቤት በሙሉ ትላንት 02/1/2019 ዓ.ም በተላለፈው መልዕት መሠረት ደብተር እየገባ ሰለሆነ መጥታችሁ እንድትረከቡ።


እንዴት ዋላችሁ ውድ ር/መ/ራን
ለቅ/አ/መካከለኛ ደረጃና አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች
በ4/1/2019 ዓ.ም  ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ሲሆን በዕለቱ ለሚገኙ ተማሪዎች ቁርስና ምሳ ተዘጋጅቶ ተመግበው እንዲሄዱ ከመጋቢ እናቶች ጋር እንደ ክ/ከተማ ተነጋግረናል ፤ር/መ/ምህራንም በዚሁ መሰረት ተግባራዊ እንዲደረግ ከወዲሁ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን በማረጋጥ በዚሁ ቴሌግራም(ዋትሳፕ) ላይ ሪፖርታሁን ግለፁልን፡፡ምገባ ባለሙያዎችም ተግባሩን በቅርበት እየተከታተላችሁ ሪፖርት አድርጉ፡፡
ሰኞ ት/ት ሲከፈት ቁርስና ምሳ አለመዘጋጀት ግን አይቻልም ያስጠይቃል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ከምገባ ኤጀንሲ ባገኘነው መረጃ መሰረት የሰኞ ሜኑ ቴስቲሶያ አቅራቢው ድርጅት አያቀርብም ነገር ግን እናቶች በራሳቸው ገዝተው የሚያቀርቡ ይሆናል፤ሸገር ዳቦም በተመሳሳይ እስከ ቅዳሜ አዲስ ነገር ከሌለ መጋቢ እናቶች በራሳቸው ገዝተው ያቀርባሉ፡፡አዲስ መረጃ ካለ ግን መረጃውን እናደርሳችኋለን፡፡
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻


በ«ሕብር ቀን» ከ140 በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት መገልገያ ቁሳቁስ ስጦታ ተሰጠ።

አራዳ ጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር መጪውን አዲስ የትምህርት ዘመን አስመልክቶ በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ከ140 በላይ ተማሪዎች የተሟላ የትምህርት ቁሳቁስ እንዲሁም ለአይነ ስውራንና አካል ጉዳት ላለባቸው ተማሪዎች ልዩ መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።

«የሕብር ቀን»ን በማስመልከት የተከናወነው የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር የመንግሥትን ሰው ተኮርና ማኅበራዊ ሥራዎች የሚያጠናክር ሲሆን፤ ተማሪዎች በምክንያት ሳይገቱ በትምህርት ገበታቸው ላይ እንዲቀጥሉ ለማስቻል ያለመ መሆኑ ል።

በዕለቱ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአራዳ ክፍለ ከተማ ዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አስናቀ እንደገለፁት መርሃ ግብሩ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ታሪካዊ የኢትዮጵያዊነት እሴትን የሚያጠናክር ነው ብለው በሕብረታችንና በአንድነታችን ውስጥ ያለውን የቆየ ባህል ማጎልበት ይገባል ብለዋል።

አቶ እንድሪስ አክለውም ኢትዮጵያ የብዝኃ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ማንነት፣ ታሪክና አስተሳሰብ ባለቤት እንደመሆኗ በብዝኃነት ውስጥ ጠንካራ ሀገር መፍጠር እንደሚቻል ትልቅ ማሳያ ናት" ብለዋል።

የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዱጋሳ ፍቃዱ በበኩላቸው ድጋፉ ተማሪዎች አዲሱን የትምህርት ዘመን በተስፋ፣ በአዲስ መንፈስና በደስታ እንዲጀምሩ ለማስቻል የተዘጋጀ መሆኑን ጠቁመዋል።

ትምህርት ቤቶች ሕብረት፣ ብዝኃነት፣ አካታችነትና ሕብረ-ብሔራዊነት የሚለመልምበት፣ ፍሬ የሚያፈራበትና የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚቀረጽበት ዋነኛ ተቋም መሆኑን ገልጸዋል።

በዕለቱ ከተለያዩ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚ ሲሆኑ ለ76 ተማሪዎች የተሟላ የመማሪያ ደብተርና ቁሳቁስ አቅርቦት፤ ለ50 ሴት ተማሪዎች የንጽሕና መጠበቂያዎች ድጋፍ፤ 2 ዘመናዊ ዊልቸሮች፤ 15 የአይነ ስውራን ብሬልና ልዩ ልዩ ረዳት መገልገያ ቁሳቁሶች ተበርክተዋል።

መርሃ ግብሩ የ«ሕብር ቀን»ን እሴቶች በተግባር ያንጸባረቀና የትውልድ ግንባታን ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ተመላክቷ








ተሳትፎ የሚጠይቅ መሆኑን ገልፀዋል:: አያይዘውም በክፍለ ከተማው ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በመስጠት የመምህራን ተጠቃሚነትንና አቅም ማሳደግ እንዲሁም ተማሪዎች ሰላማዊ በሆነ አካባቢ ትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን አብራርተው እቅዱ ግብ እንዲመታ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል ::

በመርሀ ግብሩ ላይ በ2018 የትምህርት ዘመን በትምህርት ዘርፍ የተሰሩ ስራዎችና የተማሪዎች ውጤት ትንተና ሪፖርት እንዲሁም የ2019 እቅድ በክፍለ ከተማው ትምህርት ፅ/ቤት አስተባባሪ ወ/ሮ ደመቁ ገረመው አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።



13 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.