Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሁሌም የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካትና ሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ በማድረግ የሚታወቀው ባንካችን ለገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት የሚሆን ሳኮስ (SACCOs) አይቲ ሶሉሽን ቴክኖሎጂን በማቅረብ ላይ ይገኛል። አብረውን እየሰሩ፣ አብረውን ይደጉ!
አቅራቢያቸው ወደ ሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ወይም ወደ 8980 የደንበኞች አገልግሎት በመደወል ወይም ድረ ገጻችን https://awashbank.com/saccos-solution/ ይጎብኙ፡፡
አቅራቢያቸው ወደ ሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመሄድ ወይም ወደ 8980 የደንበኞች አገልግሎት በመደወል ወይም ድረ ገጻችን https://awashbank.com/saccos-solution/ ይጎብኙ፡፡