ከ20 ሚሊየን በላይ ዜጎቿ የምግብ ድጋፍ የሚሹባት ኢትዮጵያ ከUSAID በባለፈው አመት ብቻ 1.6 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ያገኘች ሲሆን ይህም ኢትዮጵያ ከ USAID ከፍተኛ እርዳታ በማግኘት ከአለም ሀገራት በሁለተኛነት ተቀምጣለች።
ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባች ሶስተኛ አመቷን ለመያዝ የተቃረበችው ኬቭ በድርጅቱ በኩል የ16 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ የተደረገላት ሲሆን ከፍተኛ እርዳታ በመቀበል ቀዳሚውን ስፍራ ይዛለች።
አዲሱ የትራምፕ አስተዳደር የውጭ እርዳታን ለ90 ቀናት እንዲቋረጥ ሲያዙ ዩኤስኤአይዲም በአሜሪካ መንግስት ስር እንደገና እንዲደራጅ ውሳኔ አሳልፈዋል።
የድርጅቱ ድረገጽ ተዘግቶም ሰራተኞች በዋሽንግተን ወደሚገኘው ዋና ቢሮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል።
USAID በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ዳግም ተዋቅሮ ስራ እንደሚጀምር ብዙዎች ተስፋ አድርገዋል።
አዲሱን የትራምፕ ውሳኔ ተከትሎ በ NGO ተቋሟት እና በ USAID በጊዚያዊነት ተቀጥረው በሚሰሩ ሰራተኞች ላይ አደጋ ደቅኗል።
የጤና ሚኒስቴር በ CDC እና በ USAID ስር በጊዚያዊነት ተቀጥረው የነበሩ ከ 5000 በላይ ሰራተኞች ውል እንዲቋረጥ ትናንት በደብዳቤ አሳውቋል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s