እንኳን ለሰባር ጊዮርጊስ (የሊቀ ሰማዕታት ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝርዎተ አጽሙ ሰባር ጊዮርጊስ) ዓመታዊ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን በተለይ ለባህርዳር ከተማ ዳግም የጥምቀት ቀን ማለት ነው።
በባህርዳር ከተማችን እጅግ ሲበዛ ደማቅ ኃይማኖታዊ ስርዓትን የምናይበት ቀን ነው። ይህንን ዓመታዊ ኃይማኖታዊ በዓል ወደፊት (ቀን ሲወጣ) ሁላችንም በእጅጉ ልናስተዋውቀው የሚገባና ጎንደር ለጥምቀት የመጣ ወገን ባህርዳር ሰባር ጊዮርጊስን አክብሮ እንዲሄድ ማድረግ ይኖርብናል።