አስቡት!
እስክንድር ብዕር ብቻ ይዞ ባልደረስ እያለ በሚታገልበት ጊዜ የመግለጫ መስጫ አዳራሹን እንኳን ሲያውኩበት ከነበሩት ሰዎች ጋር፣ ዛሬ መሳሪያ ከጨበጠበት ጫካ ወጥቶ "ከሰላም ሃዋርያዎቹ¡ ጋር ስለ ሰላም ልደራደር" ማለቱ እልቆቢስ ግርምትን የሚጭር ነው።
በእርግጥ ከመሰረት ሚዲያ እንዳየነው አብረውት የነበሩት የትግል ጓዶቹን በአገዛዙ ተጠያቂ እንዲሆኑ ሽጦ እሱ ያለማትን አንዲት የፌድራል ወንበር ማግኘት ነው።