📌 ለሁሉም የባህርዳር ፌሎውሺፕ አባላት
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከምናውቀው የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት (Fellowship) እውቅና ውጪ የሆነ እና የቀደመውን ህብረት በመከፋፈል አዲስ ህብረት ለመመስረት በተለያዩ ተማሪዎች እና ከFellowship ውጭ ባሉ አካላት ጥረቶች እየተደረጉ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።
ይህ አዲስ Fellowship የማቋቋም ሂደት በ Great Commission Ministry እየተመራ ያለ እና በህብረታችን እውቅና ያልተሰጠው መሆኑን እየገለፅን ፤ ህብረታችን እንደ ሁል ጊዜ በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።
ተማሪዎች እና ምሩቃን ሁላችሁ ከዚህ አይነት እንቅስቃሴ ራሳችሁን እንድትጠብቁ እና እንደ ከዚህ በፊቱ አንድ የተማሪዎች ፈሎውሺፕ እንዳለ ለማሳወቅ እንፈልጋለን።
ከአጠቃላይ የህብረቱ መሪዎች
መደበኛ ፕሮግራማችን
📅 ዘወትር እሁድ
⏰ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
📍 መሀል MKC ቤተክርስቲያን