ተማም AL ሀድራ 👏👏👏👏 dan repost
#መዉላና_ሀረርይ💘ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦
قال الإمام عبد الله الهرري رحمه الله [من عرف الحق عرف أهله]
«ሀቅን ያወቀ ባለቤቱን ያውቀዋል»ይላሉ ( #ሸይኹል_ሀረሪይ )💘ከማንም እና ከምንም በፊት ሀቅን እወቅ፣ ሀቅን ካወክ ባለቤቱን ታውቃዋለህ። ሀቅ በሀቅነቱ እንጂ በሰዎች አይታወቅም፤ እገሌ ሸይኽ እገሌ ኡስታዝ ከማለትህ በፊት ሀቁ የቱ ነው? ማለትን አስቀድም።
#ሀቅን_አሏህ_ያሳዉቀን
#መልካም ምሽት
@hadra_mude_new