ትክክለኛ የደስታ ቀናትን ማሳለፍ ትፈልጋለህ?
ወላሂ ሱመ ወላሂ እኔ ኹሩጅ እንደወጣሁባቸው ቀናት የተሟላ የልብ እርጋታ የትም አግኝቼ አላውቅም
ፍፁም ደስታ ያለው ለ3 ቀን ለአርባ ቀን ወይ ለ4 ወር ሁሩጅ ስትወጣ ነው
እዛ አዳብን ፣ ጣፋጭ ከላምን ፣ መተናነስን ፣ ከራስ በላይ ወንድም መውደድን ፣ ለጌታህ ይበልጥ ቅርብ መሆንን ፣ አልገራ ያሉህን የቁርዓን, የሶላት , የለይል ኢባዳዎችን ፣ የጌታህን ትልቅነትና አድራጊነትን ፣ የልብ እርካታና የመንፈስ እርጋታን አግኝተህ
ሀሜትን ፣ ጥላቻን ፣ ፀፀትን ፣ ፊስቅን ፣ ንፍቅናን ፣ ኩራትን ፣ ፍርሀትና መረበሽን ፣ አልባሌ ድርጊትን አስወግደህ ትመጣለህ
ወላሂ ሁሌም ከሁሩጅ ስትመለስ ይከፋሀል ፣ ቆይታው ይጣፍጥሀል በቃላት የማይገለፅ በገንዘብ የማይገዛ በጥበብ የማይገኝ ቦታ ነውና
አንድ ሰው ኹሩጅ የሚወጣው አላህ በ የራህመት አይኑ ሲመለከተው ብቻ ነውና አላህ ለሁላችን ይወፍቀን