እንደ ኹሩጅ ያለ የትም አላየንም
የመንፈስ እርካታ ፣ ውስጣዊ መታደስ ፣ ኢማን መገንብያ ፣ የሙሀባ ቡቃያ ፣ የሩህ ቀለብ ፣ የተውሂድ ወላፈን ፣ የዱንያ ባዶነት ያኼራ ሰፊነት ፣ የአላህ ትልቅነት ፣ የመኽሉቅ ተራነት ፣ የፀባይ የሲፋ ሙሌት ፣ የዲን ወንድምነት ፣ ትክክለኛ መሰጠት
ምድር ላይ ወላሂ እንደ ኹሩጅ ፊ ሰቢሊላህ አላየሁም የማይም አይመስለኝም ።
አንድ ሰው ኹሩጅ አይወጣም አላህ በ70 ራህመቱ እስካላየው ድረስ ፣ ተርቲቡን ያገኙ ፣ ኢኽላሱን የቃኙ ምንኛ ታደሉ ፣ ደባልቀና 🙌
👉 @IkhlassTube