🌍🌟ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቢሾፍቱ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ዙሪያ አጠቃላይ የሲስተሙን ፋይዳ፣ አጠቃቀምና ሃገራዊ ሚና በተመለከተ ጠለቅ ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ በቢሾፍቱ ከተማ ለክልል ሃላፊዎች፣ ለከተማ አስተዳደር ሃላፊዎች፣ ለፓሊ ቴክኒክ ዲኖች እንዲሁም ለግብርና ኮሌጅ ዲኖች የተሰጠ ሲሆን በሳይኮሜትሪ መመዘኛ ዙሪያ ሰፊ ገለፃ ተደርጓል።
የሳይኮሜትሪ መመዘኛን በተመለከተ በተሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫም የማሰልጠኛ ተቋማት ብቁ የሆኑ ሰልጣኞችን ማምረት እንዲችሉ፣ ወጣቶች ውስጣቸው ካለው ልዩ ተሰጥኦ ጋር በትክክል ተዋውቀው የሥልጠናና የሞያ ዘርፋቸውን መምረጥ እንዲችሉ በመርዳት ያለውን የሰው ሃይል በአግባቡ መጠቀምና ምርታማ መሆን በሚቻልበት ስራ ላይ ጠለቅ ያለ ውይይት ተደርጓል።
በቀጣይም በሰፊው ለሚከናወነው የትግበራ ስርዓት በተጠናከረ መልኩ የትግበራ ስርዓቱን ለማከናወን መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እጅጉን እንደሚረዳ ይታመናል።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!