📊 የተጫዋች መረጃ!
🌟በ 21ኛው ሳምንት አሌክሳንደር ኢሳክ ከአንድ ሚልዮን በሚበልጡ አሰልጣኞች ካፒቴን ያረጉት ሲሆን እሱም ሁለት ግብ ሲያስቀጥር አንድ ኳስ ለግብ አመቻችቶ በማቀበል 32 ነጥብ አስመዝግቧል (ካፒቴን ካልሆነ 16)
🏆በተጨማሪም በ 21ኛ ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ 4 ተጫዋቾች ከ1 ሚሊዮን በላይ በሆኑ አሰልጣኞች ካፒቴን የተደረጉበት ሳምንት ነው።
Bestgames.et