ታዉቃለህ ግን ......
ልነግርህ አስቤ አሰላስዬ አውትቼ አውርጄ የተውኩትን
ታውቃለህ ግን .....
ልጽፍልህ አስቤ ቃላትን መርጬ የዉስጤን አውጥቼ ከጻፉኩ በሃላ የሰርዝኩትን
ታዉቃለህ ግን ....
ተስፋ እያጣው መሆኑን .....
✍hawi
💔
@betagitim
@betagitim
ልነግርህ አስቤ አሰላስዬ አውትቼ አውርጄ የተውኩትን
ታውቃለህ ግን .....
ልጽፍልህ አስቤ ቃላትን መርጬ የዉስጤን አውጥቼ ከጻፉኩ በሃላ የሰርዝኩትን
ታዉቃለህ ግን ....
ተስፋ እያጣው መሆኑን .....
✍hawi
💔
@betagitim
@betagitim