ደስተኛ ነሽ? አልኳት አዎ ነበር መልሷ
አይኗ እንባ አዝሎ እየሳቀ ጥርሷ
ደስተኛ ነሽ? አልኳት
ስላሳሰበችኝ ደግሜ ጠየቅኳት
ከንፈሯን በጥርሷ
ጭክን አድርጋ ነክሳ
አዎ ደስተኛ ነኝ
ብላ ነገረችኝ
የውሸት ፈገግታ ለኔ እያሳየችኝ
የማላውቅባት መስሏት
የማልደርስባት መስሏት
እኔን ልትደብቅ
አልገባትም እንዴ እሷ ስትከፋ ልቤ እንደሚጨነቅ
ደስተኛ ነሽ?
እ
@betagitim
አይኗ እንባ አዝሎ እየሳቀ ጥርሷ
ደስተኛ ነሽ? አልኳት
ስላሳሰበችኝ ደግሜ ጠየቅኳት
ከንፈሯን በጥርሷ
ጭክን አድርጋ ነክሳ
አዎ ደስተኛ ነኝ
ብላ ነገረችኝ
የውሸት ፈገግታ ለኔ እያሳየችኝ
የማላውቅባት መስሏት
የማልደርስባት መስሏት
እኔን ልትደብቅ
አልገባትም እንዴ እሷ ስትከፋ ልቤ እንደሚጨነቅ
ደስተኛ ነሽ?
እ
@betagitim