Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#National_id_printing
ብዙ ሰው በአቅራቢያው ፖስታ ቤት ባለመኖሩ ምክንያት Original national id print ለማድረግ ሲቸገር ይስተዋላል። ታዲያ ኢትዮ ቴሌኮም ለዚህ ነገር መፍትሄ የሚሆን አዲስ አሰራር አስጀምሯል።
ይህም አሰራር ከዚህ ቀደም የተመዘገብነውን national ID ቴሌብርን ተጠቅመን አቅራቢያችን ባሉ የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት መቀበል የሚያስችለን ነው።
National id print ለማድረግ ቴሌብር መተግበሪያችንን update አድርገን ወደ መተግበሪያው ከገባን በኋላ አዲስ ወደ ተካተተውና national ID print ወደ ሚለው እንገባለን። በመቀጠልም የመታወቂያችንን FIN (Faida Alias number) እናስገባለን። ከዚያም ሙሉ የመታውቂያው መረጃ ትክክል መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ I agreed to the Terms and conditions የሚለውን confirm እናደርጋለን። በመጨረሻም ቪዲዮ ላይ እንደምትመለከቱት ስለኛ የሚጠይቀንን የተለያዩ መረጃዎችን ካስገባን በኋላ ከፍለን እንደጨረሰን ወዲያው message ይላክልናል።
አሁን ቴሌብር ላይ national id print ለማድረግ ሶስት አይነት ፓኬጅ አሉ።
እነርሱም:-
⚫Standard፡ በሶስት ቀን ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 345 ብር ነው።
⚫Primium፡ በሁለት ቀኑ ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 600 ብር ነው።
⚫Express፡ በስድስት የስራ ሰአት ውስጥ የሚደርስ ሲሆን ዋጋውም 800 ብር ነው።
መረጃው የኢትዮ ቴሌኮም ነው።
©bighabesha_softwares