ኮምፒውተራችን ላይ አላስፈላጊ ድረገጾች እንዴት እንዳይከፈቱ ማድረግ እንችላለን?
ምንም ያክል internet ላይ ጠቃሚ ነገሮች ቢኖሩም ከፍተኛ ጉዳት ያላቸው ነገሮችም በስፋት ይገኛሉ። ታዲያ እነዚህን ጎጂ content የያዙ ድረ-ገፆችን ኮምፒውተራችን ላይ እንዳይከፈቱ ማድረግ ከinternet የሚመጣውን ችግር በከፊል ይቀንሰዋል።
ይህንንም ለማድረግ
⚫file explorer ከፍታችሁ ወደ This Pc መግባት > Local Disk (c;) > windows የሚለውን folder መክፈት > ትንሽ ዝቅ እንዳደረጋችሁ የምታገኙትን System 32 folder መክፈት > በተመሳሳይ Drivers የሚለውን folder መክፈት > በድጋሜ etc የሚለውን ፎልደር መክፈት > ከሚመጡላችሁ ዝርዝሮች ውስጥ hosts የሚለውን file right click አድርጋችሁ open with የሚለውን በመንካት በፈለጋችሁት code editor መክፈት። የፅሁፉ መጨረሻ ላይ ትሄዱ እና
ለምሳሌ youtubeን ብሎክ ለማድረግ ብንፈልግ፦
172.0.0.1 www.youtube.com ብለን መፃፍ እና files የሚለውን ነክተን save ማድረግ። በዚህ መሰረት አዲስ መስመር ላይ ተመሳሳይ code በመፃፍ ብዙ ድረ-ገፆችን block ማድረግ እንችላለን።
ድረ-ገፁን ከblock ለማውጣት ወይም ወደነበረበት ለመመለስ የፃፍነውን delete አድርገን save ማድረግ።
ለተጨማሪ መረጃ ያሰናዳንላችሁን የtiktok video ይመልከቱ። click here
©bighabesha_softwares

172.0.0.1 block ማድረግ የምትፈልጉትን website ሊንክ መፃፍ