ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Created By @Amanuu11

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የ ነገው ኮፓ ዴል ሬይ ፍፃሜ ጫወታ ሚደረግበት ኳስ ይሄንን ይመስላል::

ከ 10 ስንት ትሰጡታላችሁ ?? 🤔


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


#New

🚨 ክሪስቶፈር ኒኩንኩ ቼልሲን መልቀቅ ይፈልጋል::👋🏻

አርሰናል እና ባየር ሙኒክ በጥሩ የዝውውር መስኮት ፈላጊዎቹ ነበሩ እናም በ ክረምቱም ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ::

✍️ Fabrice Hawkins

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


ጄሚ ቫርዲ የ ንጉሱን ሙዜም በመጎብኘት ላይ....


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


እንኳን ደስ ያላችው ታላቅ የምስራች ለወጣቱ 🇪🇹

🎆 በቀን በትንሹ ከ10ሺ ብር በላይ በonline ቤቲንግ  በርካታ ወጣቶች እያተረፉ ነው

ማየት ማመን ነው ህይወታችውን በዚ ብዙ ሰው በማያቀው ትልቅ እድል መቀየር የናንተ ምርጫ ነው💯
🎁🎁👑

ለመቀላቀል ከታች ያለውን link ተጫኑ🔽🔗
👇👇👇👇👇
https://t.me/+6jlGIP9mwxJmNzA0
https://t.me/+6jlGIP9mwxJmNzA0


ለነገው የ ኮፓ ደል ሬይ ፍፃሜ ጫወታ ሁለቱ ክለቦች ይፋ ያረጉት የቡድን ስብስብ::

ሪያል ማድሪድ VS ባርሴሎና



#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


OFFICIAL

ማርክ አንድሬ ቴር ስቴገን ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ አገግሞ ማድሪድን ወደ ሚገጥመው የባርሳ ስብስብ ተመልሷል።


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


#BREAKING

ዲያጎ ዳሎት የጡንቻ ጉዳት አስተናግዷል !!

በተጨማሪም ለቀጣዮቹ ጨዋታዎች ከሜዳ እንደሚርቅ እና እስከ ውድድር ዘመን መጨረሻ ድረስም ወደ ሜዳ ላይመለስ የሚችልበት እድል እንዳለ ሩበን አሞሪም በጋዜጣዊ መግለጫቸው ተናግረዋል።


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


በዚህ ክረምት ለ 10 ዓመት እና ከዛ በላይ ከቆዩበት ክለብ የሚለቁ 3 ተጫዋቾች ::💔

እስኪ ለ ሌጀንዶቹ ያላችሁን ክብር 100+ ሪአክሽን በማሳየት ግለፁ 🙏🏻


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


✅ የተለያዩ ኦራጅናል ጫማዎች
☞ Size #39 #40 #41#42 #43 #44
☞ Nike , Adidas,jordan1,jordan4 እና የተለያዩ ጫማዎች
☞ በፍጥነት እንልካለን ከነፃ dilvery ጋር አድራሻ Harar ያለምንም ቅድመ እፍያ ያሉበት ድረስ እንልካለን 👟
☞ ዋጋ እና አድራሻ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ተጭነው ይመልከቱ👇
https://t.me/Biruk_shoesmarkett
https://t.me/Biruk_shoesmarkett


🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ከኤስፓኞል ግብ ጠባቂ ጆአን ጋርሺያ ወኪሉ ጋር ተገናኝተው ጥያቄ አቅርበዋል።

(ምንጭ : #partidazocope)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🚨 ቶተንሃም በአዲስ ኮንትራት ላይ ድርድር ሲጀምር ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ የክርስቲያን ሮሜሮን ሁኔታ እየተከታተሉት ነው።

ተከላካዩ በላሊጋ መጫወት እንደሚፈልግ በግልፅ ተናግሯል።

(ምንጭ : #CaughtOffside)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🚨 ቶተንሃም የማንቸስተር ዩናይትዱን አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድን በክረምቱ በቋሚነት የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

(ምንጭ : #Transfersdotcom)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሃሪ ኬን በመጀመርያ የውድድር አመቱ ዋንጫ ሊያሳካ አንድ ጨዋታ ብቻ ቀረው !

ነገ ባየር ሙኒክ ማይንስን ካሸነፈ እና ባየር ሙኒክ በነገው እለት በአውግስበርግ አቻ ተለያይተው ወይም ከተሸነፉ ሻምፒዮን መሆኑን ይረጋገጣል ! 👀

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🗣️ "ሊቨርፑል በይፋ የእንግሊዝ ሀያሉ ቡድን ነው።"

ትስማማላቹ? 🤔

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


BREAKING 🚨

አማድ ዲያሎ ከጉዳቱ በአስገራሚ ፍጥነት አገግሟል።

በቀጣዩ ሳምንት ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ይጀምራል እናም በ ኢሮፓ ሊጉ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ለሚደረገው የመጀመሪያ ዙር ጫወታ የመድረስ እድሉ ሰፊ ነው ።


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


ሊቨርፑል የዘንድሮውን ፕሪሚየር ሊግ የሚያሸንፉ ከሆነ 177 ሚልየን ፓወንድ የሚያገኙ ይሆናል !


#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አማድ ዲያሎ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ማን ዩናይትድ ልምምድ ሊመለስ ነው።

የክንፍ ተጫዋቹ አማድ የውድድር ዘመን ሊያመልጠው እንደሚችል ተነግሯል ነገርግን ቀደም ብሎ አገግሟል ! ⭐️

(ምንጭ : FabrizioRomano)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በአውሮፓ አምስት ታላላቅ ሊጎች በሁሉም ውድድሮች ከብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ዲዮጎ ዳሎት በላይ ብዙ ደቂቃዎችን የተጫወተው ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ብቻ ነው።

⏰ ዲዮጎ ዳሎት፡ 4,423 ደቂቃ ተጫውቷል።
⏰ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ 4,311 ደቂቃ ተጫውቷል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አስቶንቪላ ኬቨን ደብሩይንን ለማስፈረም እያሰበ ነው።

ቪላዎች ከማንቸስተር ሲቲ ኬቨን ደብሩይንን በነፃ ለማስፈረም የውስጥ ውይይት አድርገዋል።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical


🚨 አርሰናል እና ቶተንሃም የስፖርቲንግ አማካዩን ሞርተን ህጁልማድን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብተዋል።

(ምንጭ : #CaughtOffside)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.