#የቤት_ሥራው🙊
#አንድ_ተማሪ_ክፍል አርፍዶ ስለገባ ብላክቦርድ ላይ የተፃፉ ሁለት የሂራብ ጥያቄዎች የቤት ስራ ወይም አሳይመንት መስለዉት በደብተሩ ፅፏቸው ወደቤቱ ይሄዳል ።
ታዲያ ቤቱ ገብቶ የቤት ሥራ የመሰለውን ሁለት ጥያቄ ለመስራት ሲሞክር በጣም ይከብደውና ከተለመደው ውጪ ስለሆኑበት ግራ ይጋባል ። በመጨረሻም ግን በብዙ ጥረት እና ልፋት ጥያቄዎቹን በትክክል ሰርቶ ጨረሳቸው ። አስገራሚው ነገር ጥያቄዎቹ የቤት ስራ ወይም አሳይመንት ሳይሆኑ በሂሳብ ታሪክ ውስጥ መልስ ያልተገኘላቸው ታዋቂ የስታስቲክስ ጥያቄዎች ነበሩ ። #ጆርጅ_ዳን_ዜግ ይባላል ። በመጨረሻም ምን አለ መሰላቹ እኔ ከመጀመሪም መልስ ያልተገኘላቸው ጥያቄዎች መሆናቸውን ባውቅ ኖሮ አልሞክራቸውም ነበር አለ ።
ኑ ተጋሩን ታተርፋላችሁ!
@crazy_girl134