10 ቢሊየን ፓስዎርዶች በሃከሮች ኦንላይን ተለቀዋል
በአለማችን ሪከርድ ነው የተባለው ይህ ስርቆት ራሱን ኦባማኬር በሚል ድብቅ ስም በሚጠራ ግለሰብ ከተለያዩ የኦንላይን ዌብሳይቶች እና ዳታቤዞች አስር ቢልየን የሚደርሱ ፓስዎርዶችን ኦንላይን ላይ አውጥቷል።
rockyou2024.Txt የተባለው ይህ ፋይል ከዚህ በፊት ከተለቀቀው rockyou2021.Txt በ1.5 ቢሊዮን የሚበልጡ ፓስውርዶችን ይዟል። እነዚህን ፓስዎርድን በመጠቀም ሀከሮች የማንነት ስርቆት የባንክ ገንዘብ ስርቆት እና የመርጃ ስርቆትን ሊያደርሱብን ይችላሉ።
ይህ እንዳይከሰት የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ማድረግ አአስፈላጊ ነው
1 የምንጠቀምባቸውን የኦንላይን ፓስወርዶች ረጅም, ካራክተር እና ቁጥር የያዙ ለመገመት ከባድ አድርጎ መቀየር
2 two Factor Authentication የተባለውን ፊቸር መጠቀም
3 ፓስዎርድ ማኔጀር ሶፍትዌሮችን በበመጠቀም ጠናካራ ፓስዎርዶችን ጄኔሬት አድርጎ መጠቀም
@bgr
#technews
#Passwordleak
#cyber_crime