ከሶስት አመት በፊት በዚች ቀን ቼልሲ አል ሂላልን 1-0 በማሸነፍ የአለም የክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ።
ሮሜሉ ሉካኩ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የቱሄል ኮቪድ ምርመራ አዎንታዊ ሆኖ ስለተገኘ እና በዚህም ምክንያት በጨዋታው ላይ አለመሳተፉ ትኩረት የሚስብ ነበር
@Chelsea_prideoflondon
@Chelsea_prideoflondon
ሮሜሉ ሉካኩ የጨዋታውን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የቱሄል ኮቪድ ምርመራ አዎንታዊ ሆኖ ስለተገኘ እና በዚህም ምክንያት በጨዋታው ላይ አለመሳተፉ ትኩረት የሚስብ ነበር
@Chelsea_prideoflondon
@Chelsea_prideoflondon