BALLON D'OR DAY
የፍራንስ ፉትቦል ጋዜጣ የሚዘጋጀው ስልሳ ስምንተኛው ተጠባቂው የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት ዛሬ ምሽት ይካሄዳል።
አንድ የእግርኳስ ተጫዋቾች በእግርኳስ ህይወቱ ሊያሸንፈው የሚፈልገው ትልቁ የግል ሽልማት ነው ።
የሽልማት ስነስርአቱ ዛሬ ምሽት በፈረንሳይ ርዕሰ ፓሪስ ይከናወናል ።
የዘንድሮው የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት ያለፈውን የውድድር ዘመን ብቻ ያከተተ መሆኑ ተውቆዋል።
ሽልማት የሚበረከትባቸዉ ዘርፎች ፦
• ምርጥ ወንድ ተጨዋች
• ምርጥ ሴት ተጨዋች
• ምርጥ የወንዶች ክለብ
• ምርጥ የሴቶች ክለብ
• የኮፓ ሽልማት (ምርጥ ወጣት ተጨዋች)
• የያሺን ሽልማት (ምርጥ ግብ ጠባቂ)
• የሙለር ሽልማት (ምርጥ ግብ አስቆጣሪ)
• የሶቅራጥስ ሽልማት (ምርጥ የሰብአዊ ስራ)
• ምርጥ የሴቶች አሰልጣኝ
• ምርጥ የወንዶች አሰልጣኝ
ፕሮግራሙን ዲዲየ ድሮግባ ይመራል ።