ኮል ፓልመር (COLD BOY) ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Sport


የኮል ፓልመር....
¶ ስታተስ
¶ የህይወት ታሪክ
¶ ሽልማቶች
¶ ሪከርዶች
መሰል ስለሱ ብቻ ሁሉንም ነገር የሚያገኙበት በኢትዮጵያ ብቸኛው ቻናል ነው ተቀላቀሉ
- ምንም አይነት አስተያየት ካለ አናግሩኝ 👇
@Maykhalo_Jackson_10_15

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ይሄ ቻናል ሲከፈት እኮ ፓልመር የወደፊት ምርጥ ተጫዋች ይሆናል ተብሎ ስለታሰበ ነበር ግን አሁን ፓልመር አይን ሲበዛበት እየደበዘዘ ነው እንደ አብዛኛው እንግሊዛዊ


ከዚች ቀን በኋላ ፓልመር እንደ በፊቱ መጫወት እስኪጀምር ድረስ በዚ ቻናል ፓስት አላረግም!

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ቼልሲ እና ፑልሲክ dan repost
ሃላፊነቱን ይወስዳል!!


አምናም እንደዚው አቻ ሆነን ከማርቲኔዝ ጋር
ተገናኝቶ ሳተው!

ዘንድሮም ደገመው🙄

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


እንዴት ዋላቹ ጀማው😁

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


🔹ኮል ፓልመር የመጨረሻውን የፕሪምየር
ሊግ አሲስት በታህሳስ ወር ኤንዞ ፈርናንዴዝ
አስቶንቪላን ባደረገበት ጨዋታ ነበር። ከዚያን
ጊዜ ጀምሮ ለቡድን አጋሮቹ 33 የግብ
እድሎችን የፈጠረ ሲሆን አንዳቸውም ወደ
ግብነት መቀየር አልቻሉም🙄።

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


የጨዋታ ቀን

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ

   አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ
አስቶን ቫላ ከ ፓልመር

⏰ ምሽት 2:30

🏟️ ቪላ ፓርክ

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ጀለስ ራፐር የመሆን አላማ አላት መሰለኝ😁

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer






በትሬኒንግ ላይ

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


መልካም ምሽት😊

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ቼልሲ ተጋጣሚውን አውቋል!!

በአውሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የ16 ቱ የእጣ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል::

በድልድሉም መሰረት ቼልሲ ከዴንማርኩ ኮፐንሀገን ጋር ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል::

🍿

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


📊 ያለፉት 10 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ፓልመር ያገኘው የግብ እድሎች ሁለት ብቻ ነው እና ሁለቱንም አስቆጥሯል።

የእሱ 47 በመቶ ትልቅ የጎል እድሎችን ወደ ቼልሲ ለመቀየር ቢያንስ ሁለት ክፍት ኳሶችን ካደረጉ ተጫዋቾች የተሻለ ነው።

ፓልመር በዚህ የውድድር ዘመን በመጀመሪያዎቹ 13 ጨዋታዎች ስድስት አሲስቶችን አስመዝግቧል። ጀምሮ ባሉት 12 ጨዋታዎች፣ የሚጠበቀው የእርዳታ መረጃ - የሚያፈራውን የዕድል ጥራት የሚለካው - ከ2.63 ወደ 4.15 በእጥፍ ጨምሯል።

🔗 ስካይ ስፖርት

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ይሄን ሰው ሚያቀው ብቻ ሪአክት ያርግ❤

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ኮል ፓልመር ከዲሴምበር 1 ጀምሮ አሲስት አላስመዘገበም 🙄- ነገር ግን ለቼልሲ ትግል ቢያደርግም የፈጠራ ቁጥሩ አሁንም በፕሪሚየር ሊጉ ከምርጦቹ ውስጥ ነው።

🔗 ስካይ ስፖርት

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


🔷➡️ የፊታችን አርብ የኮንፈረንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እጣ ድልድል ይፋ ይደረጋል ‼️

ቼልሲ ከማን የሚደርሰው ይመስላችኋል?

ያው ፓልመርም አለበት😁

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ፓልመር ከቪላ ጋር ያለው ቁጥር

3 ጨዋታ ቋሚ ሆኖ ጀመረ
1 ጎል
1 አሲስት

next match🤧

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


ትላንት እንዳልኳቹ በዚ አመት ምንም ተፈጠረ
ምንም ኮል በቼልሲ ማሊያ ቀጣይ አመትም
ምንመለከተው ይሆናል!

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


🚨 የትኛውም የቼልሲ ተጫዋች ክለቡ በዚህ ሲዝን ለቻምፒየንስ ሊግ ማለፍ ካልቻለ ለመልቀቅ የሚያስችል አንቀፅ የለውም። ኮል ፓልመርን ያጠቃልላል።

✍️ ቤን ጃኮብስ

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer


¶ ጎርደን እንግሊዛዊ ከሆኑ ተጫዋቾች ውስጥ ወደ ኒውካስትል እንዲመጣ እና አብሮህ እንዲጫወት የምትፈልገው ተጫዋች ተብሎ ለተጠየቀው ኮል ፓልመር ብሎ ተናግሯል ።

@Cold_Germi_palmer
@Cold_Germi_palmer

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.