Commercial Bank of Ethiopia


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1700 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


★[NGO Job] at  Plan International

♦️Deadline: April 24, 2024

✔ Position 1: Nutrition project manager
✔ Position 2: Nutrition coordinator
✔ Position 3: Finance Coordinator

❇️ Qualification: BSc degree in Nutrition, public health, nursing / Accounting and Finance or related fields

🌀How to Apply Online
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/19/plan-international-new-vacancy-4/

Share to your friends




ዛሬ የወጣ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
         12 /08/16
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
  09-46-16-66-01//0946-15-31-01
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
     🌼 NGO በማንኛውም ዘርፍ

🌳የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ዲግሪ
🌳የሥራ ልምድ: 0ዓመት
🌳ደሞወዝ:   18,000-30,000
🌳ፆታ.      :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
       🌼መካኒካል ኢንጅነሪንግ /ሲቪል
🌳የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ዲግሪ
🌳የሥራ ልምድ: 0ዓመት
🌳ደሞወዝ:     9,900 ብር
🌳ፆታ.       :- ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖
     መምህር በማንኛውም ዘርፍ
🌳የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ዲግሪ
🌳የሥራ ልምድ: 0ዓመት
🌳ደሞወዝ:   11,000
🌳ፆታ.       :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
      🌼አካዉንቲንግ(ለአስመጪናላኪ)
🌳የት/ት ደረጃ:  ዲፕሎማ/ድግሪ
🌳የሥራ ልምድ: 0ዓመት
🌳ደሞወዝ:   13000
🌳ፆታ.      :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
      🌼አፖል ማሸግ
🌳የት/ት ደረጃ:   አይጠይቅም
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
🌳ደሞወዝ:     8000
🌳ፆታ.       :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
         🌼ስልክ ኦፕሬተር
🌳የት/ት ደረጃ:  8/10+
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
🌳ደሞወዝ:   8,500+
🌳ፆታ.       :-ሴት /ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
             🌼 ትኬተር
🌳የት/ት ደረጃ: 10/12
🌳የሥራ ልምድ:0 ዓመት
🌳ደሞወዝ:  7500
🌳ፆታ.       :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
           🌼NGO ተላላኪ
🌳የት/ት ደረጃ:  8/10/12
🌳የሥራ ልምድ: 0ዓመት+ቀልጣፋ
🌳ደሞወዝ:  8500 
🌳ፆታ.         :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
     🌼ጉዳይ አስፈፃሚ /መረጃ አምጪ
🌳የት/ት ደረጃ:  አይጠይቅም
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
🌳ደሞወዝ:      10,000+transport
🌳ፃታ.       :- ወንድ /ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
   🌼የውበትመጠበቂያምርቶች ላይ ሽያጭ
🌳የት/ት ደረጃ:  10ና ከዚያ በላይ
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
🌳ደሞወዝ:  8,500+com
🌳ፆታ.       :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
     🌼ተላላኪ(ለባንክ)
🌳የት/ት ደረጃ:   10ኛ
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት 
🌳ደሞወዝ:     5500
🌳ፆታ.       :-ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        🌼ሆስተስ
የት/ት ደረጃ:  10+ኛ
የሥራ ልምድ:0 ዓመት
ደሞወዝ:  12,000
ፃታ.       :-ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
     🌼ሪሴብሽንበግማሽ ቀን ለድርጅት
የት/ት ደረጃ:  10/12
የሥራ ልምድ:  0ዓመት 
ደሞወዝ:  7500
ፆታ.       :-ሴት /ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        🌼 ካሸር
🌳የት/ት ደረጃ.    : 10ኛ ክፍል
🌳የሥራ ልምድ.   : 0 ዓመት(ቀልጣፋ)
🌳ደሞወዝ.         :  6000
🌳ፆታ.                : ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
        🌼ሪሴፕሽን ለገስታውስ
🌳የት/ት ደረጃ: 10
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
🌳ደሞወዝ: 5000(በ15ቀን ስራ)
🌳ፃታ.        : ሴት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
            🌼HO/Nurse
🌳የት/ት ደረጃ: ድግሪ/ዲፕ
🌳የሥራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
🌳ደሞዝ.        :-ከ12000ጀምሮ
🌳ፆታ.             :-ሴት/ወንድ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

አድራሻ:  አዲስ አበባ


★ East African lion brands በ 0 አመት እና በ ልምድ የወጣ የስራ ማስታወቂያ

♦Deadline: May 31, 2024

East African lion brands would like to invite fresh graduates for the following job positions.

✔ Position 1: Geologist
✔ Position 2: foreign purchase officer

❇️ Education: BA Degree in Geology, supply chain management, business administration or related fields

🔻Experience : 0 year and above

🔻 Location : Addis Ababa

🌀 How to Apply Online??
👇👇👇👇👇
https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/17/east-africa-holding-for-fresh-graduates/

share to your friends


እንዴት የሞባይል ባንኪንግ ‘QR’ አገልግሎት ተጠቅመው ገንዘብ መቀበል/ክፍያ መፈፀም ይችላሉ?
===========

1. ገንዘብ ላኪውና ተቀባዩ አንድ ላይ የማይገኙ ሲሆን

•  ገንዘብ ተቀባዩ በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ላይ የሚገኘውን የ ‘QR’ ኮድ ምልክት ይጫኑ፤
•  ከሚመጡት አማራጮች ‘ገንዘብ ለመቀበል’ ‘Receive Money’ የሚለውን ይምረጡ፤
•  ‘የገንዘብ መጠን እና ምክንያት’ ‘Amount and Reason’ የሚለውን ይምረጡ፤
•  የገንዘብ መጠን እና  ምክንያቱን አስገብተው ‘ቀጥል’ ‘Continue’ የሚለውን ይጫኑ
•  ‘ያጋሩ’ ‘Share’ የሚለውን ይጫኑ፣
•  ‘በማስፈንጠሪያ መልክ ያጋሩ’ ‘Share as a link’ የሚለውን ተጭነው ‘እሺ’ ‘Ok’ የሚለውን ይምረጡ፣
•  በSMS፣ በቴሌግራም እና በሌሎችም መልእክት መላላኪያ መንገዶች ተጠቅመው ማስፈንጠሪያውን ለገንዘብ ላኪው ይላኩ፣
•  ገንዘብ ላኪው በመልእክት የደረሰውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመክፈት የሚላከውን የገንዘብ መጠን እና ምክንያት አረጋግጦ ገንዘብ ማስተላለፍ/ክፍያ መፈፀም ይችላል፡፡

2. ገንዘብ ላኪውና ተቀባዩ በተመሳሳይ ቦታ የሚገኙ ከሆነ

•  ገንዘብ ተቀባዩ በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ላይ የሚገኘውን የ ‘QR’ ኮድ ምልክት ይጫኑ፤
•  ከሚመጡት አማራጮች ‘ገንዘብ ለመቀበል’ ‘Receive Money’ የሚለውን ይምረጡ፤
•  የገንዘብ መጠን እና  ምክንያቱን አስገብተው ‘ቀጥል’ ‘Continue’ የሚለውን ይጫኑ
•  ገንዘብ ላኪው በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያው ላይ የሚገኘውን የ ‘QR’ ኮድ ምልክት ይጫኑ፤
•  ከሚመጡት አማራጮች ‘ስካን ኪው አር’ ‘Scan QR’ የሚለውን ይምረጡ፤
•  የሚላከውን የገንዘብ መጠን እና ምክንያት በማስገባት ገንዘብ በቀላሉ መላክ/ክፍያ መፈፀም ይቻላል፡፡


Research and Mega Project dan repost
Welcome to RMP , where excellence meets innovation. Our mission is simple: to serve you with unparalleled dedication and drive mutual growth. With a powerhouse team comprising distinguished individuals holding master's, PhDs, and doctorates, we're primed to tackle your most ambitious projects and research endeavors with meticulous precision.

Whether you're charting new territories in the startup realm or steering the ship of an established enterprise, our expertise knows no bounds. From inception to execution, we're your steadfast partners in propelling your business to greater heights.

Experience the difference with [Your Channel Name], where every challenge is met with unwavering commitment and every opportunity is seized with unwavering enthusiasm. Let's embark on this journey together and redefine the possibilities of success. Reach out today, and let's turn your visions into reality.


በ EthioDirect
ሀገር ቤት እጅግ ቅርብ ሆኗል!
**

በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ
ከ5 ፟- 1000 ዶላር በብርሀን ፍጥነት
ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ
በነፃ ይላኩ!

#ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ 

#CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia
*****

የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ  አገልግሎቱን ይጠቀሙ።

• ለአንድሮይድ ስልኮች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect

• ለአፕል ስልኮች
https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491


Vacancy
=======
Commercial Bank of Ethiopia would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions:
1.  Senior Psychiatry Nurse
2.  Senior Biomedical Engineer
3.  Neurologist
4.  Radiologist
5.  Gynecologist
6.  Specialist Physician (Internist)
7.  General Practitioner
8.  Junior Pharmacy Service Officer
9.  Junior Psychiatry Nurse

Interested and qualified job seekers should apply through CBE career website
( https://vacancy.cbe.com.et ) from April 08 - 14, 2024.

For requirements and other detail information, please use the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/External_Vacancy_97b7ef4f03.pdf


በኢትዮጵያ የዲጂታል የክፍያ ስርአት እንዲያድግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ከፍተኛ እገዛ ማድረጉ የባንካችን ፐሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ።
================
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዘጋጅነት ዛሬ በእስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀው በዚህ ኮንፍረንስ ላይ በሀገሪቱ የሚገኙ ባንኮች፡ የፋይናንስ ተቋማት ፡ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ተገኝተዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት አሁን ለደረሰበት ደረጃ  የተጫወተውን ሚና አስመልክተው ገለፃ አድርገዋል፡፡
አቶ አቤ እንዳሉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታ ባንክ አገልግሎትን ለደንበኞቹ ከማስተዋወቅ እና ግንዛቤ ከመፍጠር አንስቶ ለሌሎችም አርአያ በሚሆን መልኩ ለዘርፉ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽዎ እንዳረገ ጠቁመዋል። ይህ ደግሞ በኢትዮጵያ ለዲጂታል የክፍያ ስርአት እድገት የላቀ ሚና እንዲወጣ አስችሎታል ብለዋል።
አቶ አቤ አክለውም ለዲጂታል የክፍያ ስርአት መጎልበት በሀገሪቱ የሚገኙ ባንኮች፡ ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት ፡ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እና የዘርፉ ተሳታፊዎች በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዚህ መልኩ የዘርፉን ተሳታፊዎች ያሳተፈ የውይይት መድረክ ማሰናዳቱ እርስ በእርስ የልምድ ልውውጥ እንዲኖር ያስችላል ብለዋል።
በመጨረሻም እንደነዚህ አይነት የውይይት መድረኮች በሀገር አቀፍ ደረጃ በዲጂታል የክፍያ ስርአት ላይ ለሚወጡ ስትራቴጂዎች እና ፖሊሲዎች ከፍተኛ ግብአት የመሆን አቅም ኣላቸው ብለዋል፡፡
በውይይቱ ላይ ባንኮች ፣የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እና የግሉ ዘርፍ ፋይናንስ ተቋማት ተሳታፊዎች ነበሩ፡፡


ለተሻለ ነገ...
የትምህርት ቁጠባ ሂሳብ
===============
የርስዎንም ሆነ የልጆችዎን የከፍተኛ ትምህርት ወጪ ለመሸፈን
የትምህርት ቁጠባ ሒሳብ ተጠቃሚ ይሁኑ!

#CBE #education #saving #ትምህርት #ቁጠባ #ሂሳብ #ወላጆች #ከፍተኛትምህርት #ገንዘብ


እጥፍ ወለድ....
********
ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤
አዲሱን የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ!

• ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣
• ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና
• የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ ።

ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!
#CBE #saving


ያለ አግባብ የራሳችሁ ያለሆነን ገንዘብ ከባንኩ ወስዳችሁ ወደ ቤቲንግ ተቋማት ላስተላለፋችሁ ግለሰቦች በሙሉ
=====================
ባንኩ መጋቢት 7 ቀን 2016 ባጋጠመው የሲስተም ችግር ምክንያት ያለአግባብ የገንዘብ ልውውጥ እንደነበር ይታወቃል። በዚህም በርካታ ግለሰቦች በጥሬ ገንዘብ እና በዲጂታል የክፍያ አማራጮች የወሰዱትን የገንዘብ ልክ እየመለሱ ይገኛሉ። 
ሆኖም አንዳንድ ግለሰቦች የወሰዱትን ገንዘብ ወደ ቤቲንግ ተቋማት በማዛወራቸው መመለስ እንደተቸገሩ በጠቆሙን መሰረት ገንዘቡን ተመላሽ ማድረግ እንዲቻል ወደ ቤቲንግ ተቋማት የራሳችሁ ያልሆነውን ገንዘብ ያዘዋወራችሁ አቅራቢያችሁ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት ለዚሁ የተዘጋጀውን ቅጽ በመሙላት እንድታመለክቱ እናሳስባለን።


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድሬዳዋ እና በአዳማ ከተሞች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የረመዷንን ፆም ምክንያት በማድረግ በአዳማ (መጋቢት 17፣ 2016) እና በድሬዳዋ (መጋቢት 19፣ 2016) ከተሞች ለሚገኙ 500 ለአቅመ ደካማ  ወገኖች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሂዷል፡፡

የሲቢኢ ኑር ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኑሪ ሁሴን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየዓመቱ በርካታ በጀት በመመደብ በርካታ የማህበራዊ ኃላፊነት ሥራዎችን እንደሚያከናውን ገልፀው፣ የተለያዩ በዓላትን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ አካባቢዎች የሚያካሂደው የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አንዱ መገለጫ ነው ብለዋል፡፡

የአዳማ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይ. ኢንሴኔ መሃመድ በመርሀ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልእክት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በከተማዋ ለሚገኙ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች ላደረገው ማእድ ማጋራት ምስጋና አቅርበዋል፡፡

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በበኩላቸው "ባንኩ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የከተማው ነዋሪዎች በማሰቡ እናመሰግናለን" ብለዋል።

የማዕድ ማጋራቱ መርሀ ግብር ተጠቃሚዎች ባንኩ ላደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው፣ ሌሎች ተቋማትም የባንኩን አርዓያነት ያለው ተግባር እንዲከተሉ ጠይቀዋል፡፡

በማዕድ ማጋራት መርሀ ግብሮቹ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የየከተሞቹ መስተዳዳር የሥራ ኃላፊዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡


🌟 Exclusive Offer for Commercial Bank of Ethiopia Customers! 🌟

Fly hassle-free with Ethiopian Airlines! As a valued customer of Commercial Bank of Ethiopia, we're thrilled to extend a special invitation to join our exclusive Telegram channels and enjoy exciting promotions:

✈️ Join Ethiopian Airlines Ticket Telegram Channel: Stay updated on flight schedules, special offers, and travel tips. Click here: [https://t.me/ethiopianairlinesticket](https://t.me/ethiopianairlinesticket)

🎫 Looking for convenient ticket booking and assistance? Join Ethiopian Airlines Ticket Office Telegram Channel: Connect directly with our agents for personalized service and support. Click here: [https://t.me/ethiopianairlinesticketoffice](https://t.me/ethiopianairlinesticketoffice)

Don't miss out on the latest updates and exclusive deals! Fly with Ethiopian Airlines for an unforgettable travel experience. ✈️✨


በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡
******
ይህ የተገለፀው መጋቢት 16፣ 2016 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ለተገኘው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩ የ2023/24 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ነው፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ፕሮፌሰር  መሐመድ አብዱ እንዳሉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሀገር የልማት እንቅስቃሴ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ያለ ባንክ ነው፡፡

ባንኩ በሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ የሚጠብቀበትን እየተወጣ እንዲቀጥል እና በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ያስቀመጠውን ግብ ለማሳካት ይረዳው ዘንድ ደግሞ የባለድርሻ አካላት የፖሊሲን ጨምሮ ተገቢውን ድጋፍ ሊያደርጉለት እንደሚገባ ዋና ሰብሳቢው አሳስበው፣ ቋሚ ኮሚቴው አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ቃል ገብተዋል፡፡

የተከበሩ ፕሮፌሰር  መሐመድ ባንኩ በወለድ አልባ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ የሠራው ሥራ የሚያስመሰግነው እንደሆነም ነው የገለፁት፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነቱን የሚወጣበትንም መንገድ ዋና ሰብሳቢው አድንቀዋል፡፡

የቋሚ ኮሚቴው አባላት የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት መነሻ በማድረግ ላነሷቸው ጥያቄዎች የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ  የሚመለከታቸው የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ሰፊ ማብራሪያና ገለጻ መስጠታቸው እና የቋሚ ኮሚቴው አባላት ሳምንቱን ሙሉ ለ24 ሰዓት የሚሠራውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመረጃ ደህንነት ሥርዓት  ተዘዋውረው መጎብኘታቸው ይታወሳል፡፡


ET_Airlines_Ticket_Office dan repost
Attention! Today's flight (28th March 2024) from Addis Ababa to Bahir Dar (ADD to BJR) is fully booked. Unfortunately, no tickets are available at this time. We apologize for any inconvenience this may cause. Please consider alternative travel options or check for availability on future flights. Thank you for choosing Ethiopian Airlines.


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ኑር አገልግሎት በአዳማ ከተማ እና አካባቢዋ ለሚገኙ ደንበኞቹ የኢፍጣር መርሃግብር አከናወነ::
==================================
በመርሃግብሩ  ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ኑር ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ኑሪ ሁሴን እንደተናገሩት የሲቢኢ ኑር ደንበኞች ከባንኩ ጋር በቅርበት በመስራት በሀገራቸው የኢኮኖሚ ዕድገት ላይ በንቃት ሊሳተፉ  ይገባል ብለዋል::
የሃገሪቱ የኢኮኖሚ መሰረት የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹን  በታማኝነት ለማገልገል ምንጊዜም ዝግጁ እንደሆነም ነው አቶ ኑሪ የተናገሩት::
በኢፍጣር መርሃግብሩ ላይ የተሳተፉት የባንኩ ደንበኞች ከሲቢኢ ኑር
በኢፍጣር  መርሃግብሩ ላይ የተገኙት ደንበኞችም ሐላል በሆነው የሲቢኢ ኑር ጋር እጅግ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው በቀጣይም በይበልጥ አብረው በመስራት እና አገልግሎቱን በመጠቀም እራሳቸውንም ሃገራቸውንም ለመለወጥ  በትጋት እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል::




✈️✨ Feeling the time crunch for your next flight? No sweat! Dive into the future of travel with our cutting-edge Telegram platform bot for Ethiopian Airlines ticket bookings. Glide through the process effortlessly with the assistance of our live agents or take the reins yourself for a personalized experience. Say hello to stress-free travel! Book now: [Ethiopian Airlines Ticket Bot](https://t.me/ethiopianairlinesticket_bot) #FlySmart #EthiopianAirlines #TelegramMagic ✨🌍


🌟 Don't let urgency dampen your travel plans! Introducing the Ethiopian Airlines Ticket Bot on Telegram, your ultimate solution for seamless flight bookings. Whether you prefer the expertise of our live agents or the convenience of self-service, our platform ensures swift and hassle-free ticket reservations. Experience efficiency at its finest. Book now: [Ethiopian Airlines Ticket Bot](https://t.me/ethiopianairlinesticket_bot) #FlyWithEase #EthiopianAirlines #TelegramBooking

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.