Ayay Share Company
ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ, Addis Ababa
January 29, 2025 - February 6, 2025
1. ኮንስትራክሽን መሐነዲስ
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ፡ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 6 ዓመት እና ከዛያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት
ብዛት:16
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
2. ኮንስትራክሽን ማናጀር
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ከዛ ዉስጥ 2 ዓመቱን በሃላፊነት የሰራ/ች ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 7 ዓመት እና በላይ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ከዛ ዉስጥ 4 ዓመቱን በሃላፊነት የሰራ/ች
ብዛት:10
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
3. ጀነራል ፎርማን
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ወይም በኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ተመርቆ በሙያዉ አግባብነት ያለዉ የ6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ላት
ብዛት:28
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅርብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011-8-54-71-99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡