Telegram wallet Hamster kombat ላይ ከአሁኑ ማስተዋል ያለባችሁ ነገር
1ኛ የገባላችሁን Hamster እርስ በእርስ ወደ Contactችሁ ወይም በUsername ስትላላኩ ያለ ምንም Fee ነው ይሄንን የምታደርጉት
2ኛ Hamster ሀሙስ ቀን 9:00 ላይ List ከተደረገ በኋላ ያላችሁን Token በዛው ቅጽበት ወደ USDT መቀየር አትችሉም። መቀየር የምትችሉት 9:05 ሲል ጀምሮ ነው ከListing 5 Min በኋላ ማለት ነው።
3ኛ ወደ ሌሎች Exchangeች መላላክ የምትችሉት ወይም Send የሚለው Option የሚከፈተው ከአርብ 9:00 ጀምሮ ነው።
4ኛ P2P ላይ Hamstern ራሱን መሻሻጥ የምትችሉት ደግሞ ከቅዳሜ ጀምሮ ነው የሚሆነው።
Hamsterን P2P ላይ ለመሸጥ walletችሁን Verify ማድረግ የግድ እንደሆነ እንዳትዘነጉ። ነገር ግን የHamster tokenችሁ ወደ ቴሌግራም ዋሌታችሁ ሊገባ የቴሌግራም Verification አያስፈልጋችሁም። በተጨማሪም ለሌላ ሰው ለመላክ እና ከሌላ ሰው ለመቀበል Verified መሆናችሁ የግድ አይደለም። Verification እስካልታገደባችሁ(restrict) እስካልተደረገባችሁ ድረስ መቀበል እና መላክ ትችላላችሁ ያለ Verification።